«ከማንም ሰው ጋር ተከራክሬ አላህ እውነቱን እንዲገጥመው፣ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲያገኝ፣ አላህ እንዲያግዘው፣ የአላህ ጥበቃ እና ትኩረትን እንዲያገኝ እንጂ ሌላን አስቤ አላውቅም።
ከማንም ጋር ተከራክሬ እውነት በርሱም ሆነ በእኔ ምላስ ቢገለጥ ቅር ተሰኝቼ አላውቅም።»
📕 ኢማም ሻፊዒይ [ረሒመሁላህ]
ለአደብ እና ለመንፈስ ንፅህና ትኩረት የሰጠ የዒልም ጎዳና እዚህ ያደርሳል። እውነተኝነት እና ኢኽላስን ያላብሳል። የዘመናችን ዋነኛ ችግሮች ሁለቱ ናቸው።
>>Click here to continue<<