TG Telegram Group & Channel
Husu78 | United States America (US)
Create: Update:

በኢማንህ አትደነቅ
🍂ፅናትን ጠይቅ

አላህ ስለ ሙእሚኖች ዱዓ ሲናገር እንዲህ ይላል፦
{رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ}
{ጌታችን ሆይ ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ቀልባችን አታዘምብልብን። ከአንተ ዘንድ የሆነም እዝነት ስጠን። አንተ ብዙ ለጋስ ነህና (ይላሉ)}
[አል_ዒምራን:8]

ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦
🖊️ "የሰው ልጅ ቀልቡን መቆጣጠር አይችልም። ለዚህም ስለ ሆነ ቀልብህ እንዳይዘነበል (እንዳይበላሽ) አላህን ትለምነዋለህ። ሙእሚን ነኝ ብለህ ነፍስያህን እንዳትሸነግልህ። አላህ ይጠብቀንና ስንት ሙእሚን ሰው ነው የተንሸራተተው? ስለሆነም ሁሌም ለአላህ ፅናት እንዲሰጥህና ቀልብህ እንዳይዘነበል ለምነው።

በእርግጥም የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ተናግረዋል…
{ቀልብ ከአላህ ጣቶች በሁለት ጣቶቹ መሃል ናት። ከፈለገ ያጠመዋል፤ ከፈለገም ያቃናዋል። እንደ ፈለገ ይገለባብጠዋል።"
📋 [تفسير سورة آل عمران (٥٥/١)].

>>Click here to continue<<

Husu78

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)