‹‹ጣሊያን በጨረቃ ሲገሰግስ አድሮ
እሰፈሬ ድረስ መጥቶ ገጠመኝ። አምላከ ኃያላን ረድቶኝ ፈጀሁት። ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ!››
ዳግማዊ አፄ ምኒልክ፣ ባሕር ተሻግሮ ድንበር አቋርጦ የመጣውን ወራሪውን የጣልያን ሠራዊት የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. በዓድዋ ጦርነት ድል ማድረጋቸውን አስመልክቶ በወሩ መጋቢት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. ለፈረንሣዊው ሙሴ ሞንዶን ከጻፉለት የምሥራች ደብዳቤ የተገኘ ኃይለ ቃል ነው።
ይህ ከሆነ እነሆ 129 አመታት ተቆጠረ እንኳን ለ129ኛዉ የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
>>Click here to continue<<
