TG Telegram Group & Channel
HaHuJobs | United States America (US)
Create: Update:

- - EXPIRED - -
የምርት ማጠናቀቂያ ሰራተኛ
#minaye_plc
#engineering

በቀድሞ የትምህርት ፖሊሲ 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ በኬሚካል/ኢንዱስትሪያል ምህንድስና ክፍል ያጠናቀቀ እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ተግባራት፡
- በድርጅቱ የምርት ሥራ አፈጻጸም ደንብና መመሪያ፣ተመርተው እንዲታሸጉ ከምርት ክፍል መቀበል
- ለምርቶቹ የሚያስፈልጉ አክሰሰሪዎችን ከመጋዘን በመጠየቅ ማዘጋጀት
- ምርቶቹን በአይነታቸው የማሸግ ሂደትን መጀመር
- እያንዳንዱ ምርት በሚገጠምበት ወቅት አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን በአግባቡ በሚታሸግ ምርት ላይ በትክክል መግባታቸውን ማየትና ማረጋገጥ ፡፡
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: April 30, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል [email protected] ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381

@hahujobs | @hahujobs_bot

>>Click here to continue<<

HaHuJobs

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)