TG Telegram Group & Channel
HaHuJobs | United States America (US)
Create: Update:

- - EXPIRED - -
ሲኒየር ገጣሚ (አናጺ)
#minaye_plc
#low_and_medium_skilled_worker

በቀድሞ የትምህርት ፖሊሲ 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10+3 የቴክኒክ እና ሙያ ት/ት በፈርኒቸር ሜኪንግ ያጠናቀቀ/ች እና በሙያው 5 አመት የስራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህም ውስጥ 3 ዓመት በፈርኒቸር ሙያ ልምድ ያለው ያላት፡፡
ተግባራት፡
- የገጠመውን ምርት ጽዳትና ደህንነቱን ጠብቆ እንደሁኔታው ማስረከብ ወይም ለሚቀጥለው የምርት ሂደት ማስተላለፍ፡፡
- ለእሸጋ ክፍል የሚያስፈልጉ የስራ ሂደቶችን በጥራት እና በፍጥነት ጨርሶ ማስረከብ ይኖርበታል፤
- በተገጠሙ የሙከራ ምርት ላይ የሚኖሩትን ችግሮች ለይቶ ማወቅ እና አስፈላጊውን የመፍትሄ እርምጃ መውሰድ አለበት፤
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #5_years
Maximum Years Of Experience: #6_years
Deadline: April 30, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል [email protected] ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381

@hahujobs | @hahujobs_bot

>>Click here to continue<<

HaHuJobs

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)