TG Telegram Group Link
Channel: ግጥም እናጣጥም
Back to Bottom
Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
መለዓከ ብርሀን


ብለፋ ብደክም፣ ባዶ ቢሆን እጄ
መሬቴን አረስኩት፣ መልዓክ ተጠምጄ፣

መቼም የኔ ነገር ፣ አልመጥንም ከሰው
ማልጄ ልነሳ ፣ መለዓኩን ልጥምደ፣

ቢቸግር ነው ፣ እንጂ አይጨከን ወዶ
ምን ይበቅል ይሆን? መልዓክ ተጠምዶ።


ገጣሚ መልዓከ ብርሀን
(ድብቅ አለም ቶ)

።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 hottg.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 hottg.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 hottg.com/sufafel 🦋🦋
Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
#ወዲያ_ሽሽ_ይለኛል!

© ሲራክ ወንድሙ @siraaq
.
ኑረት ሲረክስብኝ ፥ ሲሆን እንደ እቃ 'ቃ ፣
አዎን ያስፈራኛል ፥ የዘመን አታሞ
.................... ፥ የዘመን ድለቃ ፤
የድግግሞሽ ሰልፍ ፥ የእሽ ፡ ክርክሪት ምልዓት ፣
ሰው ሆኖ ተኝቶ ፥ ትል ሆኖ እንደመንቃት ።

ንጋት አድባር ሆኖ ፥ የሀገር ጌጥ የሀገር ዳስ ፣
ጀምበር በሰረቀ በአመሻሹ ፈለግ ፥ እንደካህን መርከስ ፤
እንደምኩራብ ከብሮ ፥ እንደ እንትን መንኳሰስ ።

አዎን ያስፈራኛል...
ወዲያ ሽሽ ይለኛል...
ወዲህ ግድም እሩጥ ፣
ወዲህ ግድም አምልጥ ፤
ወዲያ ጥግህን ያዝ ፥ ይለኛል ይለኛል ፤
የዘመኑ ቅኔ የዘመኑ መንፈስ ፥ መንን ያሰኘኛል ፤
ወዲያ ሽሽ ይለኛል ።
.............. | ። | ...............
ነሐሴ ፳፻፲፫ ዓ.ም


ⓒሲራክ
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 hottg.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 hottg.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 hottg.com/sufafel 🦋🦋
Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
የሀገሯ ~ ገመገም
ከጥርሶቿ ~ ግርግም፣
ሳቋ ~ ሲያፍገመግም
ሳልፍና ~ ሳገድም።


አማትሬ ~ ባየው:
ተሰትረው ~ ኑረው
የቅርብ ሩቅ ~ ሆነው።


ኩንስንስ አመሏ
ጵስጡቂስ ጠረኗ
ኑረት አኳኃኗ፣

ዘንጠፍጠፍ እያለ
ቀልብ እያዋለለ፣


የገዛ ጥላዋ
ብርቅርቅ ገላዋ፣


ውልብ ይልብኛል.....
የድምጿ ሲርሲርታ
ያቃጭልብኛል።


እናማ......

ምናብ ሀሳብ ሲምስ
ሲያወጣ ሲመልስ፣


ጣዕሙን ሊያጣጥም
ምላስ ሲፈረጥም፣


እፀበሉ ግርጌ
ነጠላ አደግድጌ፣

ስለቴን ላስገባ
በእግዜሩ ሙሀባ፣

መጣሁ ከአድባርሽ
እቤተስኪያን ቅጥርሽ፣


የኔ እንዲያ መዋተት
ደርሶ መንከራተት፣

የኔ እንዲያ መውተረተር
ካንቺ ለመሰተር።


እነሆ አካሏን ጎብኝቶ ጠረኗን በምናቡ ምጎ ካጣጣመ በኃላ በዕውኑ አለም ፍለጋውን ማነፍነፉን ቀጠለ።


አንቺ ሆዬ ወዴት አለሽ?


ቅዱስ አርዮስ
🌗
የግማሽ ዓለም ጣኦት🌗

።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋
hottg.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
hottg.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
hottg.com/sufafel 🦋🦋
Forwarded from መወዳ ወራህማ (No Name)
🌸🍃🍃 ጁማዓ🍃🍃🌸

🍃ታማኝ ትሁት መሪ አንደበተ ርቱ ፣
🍃መምህር አዋቂ ጣፋጭ አንደበቱ ።

🍃ቃል ኪዳን አክባሪ አስታራቂ ዳኛ ፣
🍃የጦር ሜዳ ጀግና ወታደር አርበኛ ።

ክቡር የአላህ ነብይ ታላቅ የሰላም ሰው ፣
🍃አለም ያወደሰው አላህ ያነገሰው ።
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ💌

አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ﷺ


💦መልካም ጁማዓ 💦
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY
እንተዋወሰ ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያሰተውሰ። ኢንሻ አሏህ🌺

አሏህ ሀገራችን ሰላም ያደርግልን አብሽሩ 😊
Forwarded from 🇯🇴lYl امیر
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇯🇴lYl امیر
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇯🇴lYl امیر
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
https://vm.tiktok.com/ZM8gcBLeT/

ሰውዬ ጤና የለህም!!! 😂🤣😅አዝናኝ ቪዲዮ!

Subscribe for more funny amharic translated vedios.

ለሌሎች አዝናኝና በአማርኛ የተተረጎሙ አዝናኝ ቪዲዮዎች ለማግኘት ሊንኮቹን ይከተሉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

*youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ

*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/

*Telegram
@poimfitsae
Forwarded from የፍፄ ግጥሞች (Fitsae T)
ከላይ ወደታች ያደገው ባል !!
(አሌክስ አብርሃም)
አንዷ ሜክሲኳይት ቆንጆ ከአንድ በእድሜ ሁለት አመት ከምትበልጠው ወጣት ጋር ፍቅር
ትጀምራለች ! 28 ዓመቱ ነው ፡፡ ብዙዎች ፍቅር አይደለም ሚስኪን ዶክተር እጮኛዋን
አፍንጫህን ላስ ብላ ይሄን ዘሎ ያልጠገበ ወጣት የተጣበቀችበት ሃብታም ስለሆነ ነው
ይላሉ ! በእርግጥ ልጁ የልጅ ሃብታም ነበር !ከውብ ቪላዎች እስከመዝናኛ ጀልባዎች ያለው
… የግል ጀት አውሮፕላን ሁሉ ባለቤት … የጥንት ታዋቂ ስዕሎችን ይሰበስባል ይሸጣል
ያሻሽጣል ! ስለስዕል ሲተነትን አፍ ያስከፍታል ! ይችንም ቆንጆ የተዋወቃት አንድ የስዕል
ጨረታ ላይ ነው … አንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን ዶላር ሆጭ አድርጎ መክተፊያ የምታክል
ካንቫስ ላይ የተሳለች ሙጭርጭር ስዕል ሲገዛ !
የሆነ ሁኖ በሶስት ወር ውስጥ ድል ባለ ሰርግ ታገባዋለች ! ሰርጋቸው የሚያስቀና ነበር …
ልጅቱ የመጨረሻ ቆንጆ ስትሆን የባለሃብቱ ባሏ መልክ ደግሞ ወደመለዓክ የሚጠጋጋ
አይነት ነበር …እንደዛ አይነት ቆንጆ መልክ ታይቶ አይታወቅም ነው የሚሉት …..(ያው ሰው
ያጋንናል) ቀስ በቀስ ግን ትዳሩ ችግር ገጠመው … ለምሳሌ ልጅት ዳንስ ትወዳለች ማበድ
ትወዳለች ባል ደግሞ ሲበዛ የተረጋጋ ሲራመድም ሲናገርም ቀሰስ ያለ ሆነ !
ወደክለብ ይሄዱና አብራው ልትውረገረግ ስትሞክር ልጁ ልቡን ያፍነዋል …‹‹ሃኒ ይሄ ነገር
የልብ ህመም እንዳይሆን ታየው›› ስትለው አይስማማም …እሷም ብዙም አልገፋችውም
(ምናልባት ልቡ ቢቆምም ቢበዛ እንደአሸዋ የበዛ ሃብት ውርስ እንጅ ሌላ ምን ይመጣብኛል
ብላም ይሆናል) ችግሩ ግን በዚህ አልቆመም የዳንሱ ወለል ላይ የገጠመው ችግር
ወደምኝታ ቤታቸው ተከትሎ ገባ … ሳተናው ልፍስፍስ አለባት ! …ስንት የለመደች ልጅ …
ቢነቃቃ ብላ ምኝታ ቤቷ በዛ ውብ ሰውነቷ ራቁቷን ብትደንስ … ብትስለመለም ወፍ የለም !
እንደውም ዳንሷን ሳትጨርስ አጅሬው ማንኮራፋት ይጀምራል ! ‹‹ግዴለም ሰው በእንትን
ብቻ አይኖርም›› ብላ ዝም አለች …
ይባስ ብሎ ‹‹ሃኒ አይ ላቭ ዩ ›› ስትለው ........continue on hottg.com/poimfitsae
ሙሉውን ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል ጅምር ፈገግታዎን በዚህ ሊንክ ይጨርሱ!!
@poimfitsae @poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae
Forwarded from የፍፄ ግጥሞች (Fitsae T)
ሰኔ 7 ወይም ሐምሌ 7… ወይም ነሐሴ 7 …ወይም …››
(አሌክስ አብርሃም)
‹‹ግንቦት ሰባት ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋት !ውስጥ ያለው ጫጫታ
የመጠጥና ሲጋራ ሽታ ስላፈነኝ አየር ለመውሰድ ስወጣ ……በሞቃታማው ምሽት አስረኛ
ፎቅ ላይ ካለው የሆቴሉ ‹ቴራስ › ከፈፍ ላይ ደገፍ ብላ ቁልቁቁል በብርሃን
የተጥለቀለቀችውን ከተማ እየተመለከተች ቁማለች ! …የለበሰችው ቀይ የእራት ልብስ
ጠይምና የተራቆተ ጀርባዋን በግልፅ ያሳያል … ተዓምረኛ ቀራፂ ቀርፆ ጨለማው ውስጥ
ያቆማት ውብ ቅርፅ ትመስል ነበር .....continue on hottg.com/poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae
Forwarded from የፍፄ ግጥሞች (Fitsae T)
#nomore #ethiopia
ይገርማል!
የነጭ አታላይ ቀማኛ ሀበሻን ሊቀራመተው።
አልገዛም ያለን ጫንቃ
ዘመናዊነት አስታኮ በትርኪምርኪ ሊሰብረው።
ሲያሴር ሲያብር ለዘመናት
የየመንን መራር ፅዋ አፉን ለጉሞ ሊግተው።
ዝም አለ ሀበሻ ታጋሽ ሊታዘብ የማሰብ ጥጉን።
የመራቀቁን ከፍታ የሀያልነት ድንበሩን።
እሱ ግን አርምሞ አልገባው ቁማሩን በኛ ቀመረ።
በይፋ እውነትን ቀብሮ ለሀሰት ቆሞ ዘመረ።
ድህነትን ተንተርሶ ህልውናን መዘበረ።
ምናለ...
ምናለ ታሪክን ቢቃኝ የኋሊት ሄዶ ተጉዞ።
ነጭነት እንደማይሰራ በሀበሻ አፈሙዝ መዞ።
ፋሽሽትን ጠይቅ ይንገርህ የማይጨው ገድል ይናገር።
ደመ ሞቃት ቁጡ ናቸው ሲመጡባቸው በሀገር።
ይናገር ቀስተ ደመናው የሰማይ ማህተም ፊርማ።
ኢትዮጵያ ያነባች እንደው ፀባኦት እንደሚሰማ።
ቃላችን እውነት አዘል ነው ጣልቃ ገብነት ይበቃል።
ሀበሻ ለሆዱ ብሎ ሀገሩን መቼ ይሸጣል?
ይበቃል!!!!
ከ ፍፁም ጥበበ
ለአስተያየት 👉 @ft2194
@poimfitsae @poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae
ብር ረከሰ!!!!!! ይህ የማይካድ ሀቅ ነው።ግን የቱንም ያክል ቢረክስ ሲቃጠል ማየት ግን አያስችልም። እስቲ ያስችለኛል የሚል ኮሜንት ላይ ይፃፍልኝ ሊምኩ ተጫኑ👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZM8n6EvQP/
https://vm.tiktok.com/ZM8n6EvQP/
https://vm.tiktok.com/ZM8n6EvQP/
https://vm.tiktok.com/ZM8n6EvQP/
https://vm.tiktok.com/ZM8n6EvQP/
እቺን አጭር ቪዲዮ ተጋበዙልኝ።ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ በሳቅ ይድከሙ

ከተመለከቱም በኋላ ከወደዱት ላይክ ❤️ ያርጉ ለወዳጅ ዘመዶም ያጋሩ
ግጥም እናጣጥም pinned «ብር ረከሰ!!!!!! ይህ የማይካድ ሀቅ ነው።ግን የቱንም ያክል ቢረክስ ሲቃጠል ማየት ግን አያስችልም። እስቲ ያስችለኛል የሚል ኮሜንት ላይ ይፃፍልኝ ሊምኩ ተጫኑ👇👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZM8n6EvQP/ https://vm.tiktok.com/ZM8n6EvQP/ https://vm.tiktok.com/ZM8n6EvQP/ https://vm.tiktok.com/ZM8n6EvQP/ https://vm.tiktok.com/ZM8n6EvQP/…»
Forwarded from 🇯🇴lYl امیر
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇯🇴lYl امیر
HTML Embed Code:
2024/05/03 03:55:13
Back to Top