TG Telegram Group & Channel
ግጥም ብቻ 📘 | United States America (US)
Create: Update:

አለሽ አለሁ
እወድሻለሁ።

ግና ያፌ ድንበር
ቀን እንዳልወጣለት
ለምን አንቺን ፈራ
ወድሻለሁ ማለት

ለምን ፅሁፍ ብቻ
ለምን በዚህ ግጥም
አንደበት ተዘግቶ
ለምን ምቀረጥም

እንጃ!

ብቻ

አለሽ....አለሁ።
እወድሻለሁ!

አለሁ.....አለሽ?
ትወጅኛለሽ?

ዮኒ
     ኣታን @yonatoz

@getem
@getem
@getem

አለሽ አለሁ
እወድሻለሁ።

ግና ያፌ ድንበር
ቀን እንዳልወጣለት
ለምን አንቺን ፈራ
ወድሻለሁ ማለት

ለምን ፅሁፍ ብቻ
ለምን በዚህ ግጥም
አንደበት ተዘግቶ
ለምን ምቀረጥም

እንጃ!

ብቻ

አለሽ....አለሁ።
እወድሻለሁ!

አለሁ.....አለሽ?
ትወጅኛለሽ?

ዮኒ
     ኣታን @yonatoz

@getem
@getem
@getem


>>Click here to continue<<

ግጥም ብቻ 📘




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)