የድል ቀን!
💚💛❤
ሁላችንንም አንድ ሊያደርጉን ሰዓታት ብቻ ቀርቶታል። እየኮራን እንጠብቃለን። አምናለሁ ሜዳ ውስጥ 90 ደቂቃውን የተቻላችሁን እንደምታደርጉ የይቻላል መንፈስ በውስጣቹ ይደር! የሀገራችን ፖለቲካ የፈጠረው መከፋፈል እና መበላላት ዛሬ እናንተ በምታደርጓት 90 ደቂቃ የሚተቃቀፍ አብሮ ስለ ሀገሩ የሚጨፍር እና በአፍሪካ መንደር እንድታሸነፍ በአንድነት ሰንደቅ አላማዋን ከፍ የሚያደርግ ኢትዮጵያዊ በጋራ የሚሰበሰቡበት ወሳኝ ቀን!
ድል ለዋሊያዎቹ!💚💛❤ ቀና በል ቀና ማለት ልምድህ ነው!💛
#የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማሊያ
የሚፈልግ ካለ
👉በ0912 65 97 53
👉@Nagayta
👉 @balmbaras
>>Click here to continue<<
