TG Telegram Group & Channel
ግጥም ብቻ 📘 | United States America (US)
Create: Update:


እግር በዝቶበታል
በግራም በቀኝም : ተቀዷል ስጋጃው
ቅጥ አምባሩ ጠፋን!
የትኛው ነው ረድፉ? ጻድቅ መራመጃው።
እንጃልን ዘንድሮስ! ...
ፈጣሪም ተቆጣ : ሰይጣንም ቱግ አለ
ሁለት ፊት ለሚነድ : ወዮ! መሃል ላለ።
__________________________
(© በርናባስ ከበደ )
.
@getem
@getem


እግር በዝቶበታል
በግራም በቀኝም : ተቀዷል ስጋጃው
ቅጥ አምባሩ ጠፋን!
የትኛው ነው ረድፉ? ጻድቅ መራመጃው።
እንጃልን ዘንድሮስ! ...
ፈጣሪም ተቆጣ : ሰይጣንም ቱግ አለ
ሁለት ፊት ለሚነድ : ወዮ! መሃል ላለ።
__________________________
(© በርናባስ ከበደ )
.
@getem
@getem


>>Click here to continue<<

ግጥም ብቻ 📘




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)