# አሁንም በጣሊያን የሚሞተውን ሰው እንዲህ ሆነ እያሉ በየቀኑ ከመቁጠር እኛም ሀገር
ይሄ ነገር ከመከሰቱ በፊት ቁጥር መቁጠሩን አቁመን ማድረግ ስላለብንና መደረግ
ስላለባቸው ነገሮች መፍትሔ እንፍጠር ከዛም ወደ ተግባር እንግባ....በቅርብ ጊዜ ውስጥ
መንግስት ከቤት አትውጡ ከማለቱ በፊት በየሰፈራችን ያሉ አቅመ ደካሞች በየሰፈሩ ያላቹ
ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ገንዘብ በማሰባሰብ እንርዳቸው!!!
#የሚሞተውን መቁጠር ለጋዜጠኞቹ እንተውና እኛ ማድረግ ስላለብን ነገሮች ጊዜው
ሳይረፍድ ወደ ተግባር እንግባ!!
# ሁሉንም ነገር ከመንግሰት መጠበቅ አግባብ አይደለም እኛም ማድረግ ያለብንን አሁኑኑ
እናድርግ!!!
# መንስኤውን ትተን ወደ መፍትሔው እንገስግስ!!
@getem
@getem
@Nagayta
>>Click here to continue<<