TG Telegram Group & Channel
Fuad kheyredin | United States America (US)
Create: Update:

የሰው ልጅ በከባዱ የሚፈተነው…  መሻቱን በተቃረኑ የአላህ ውሳኔዎች ውስጥ ነው። ሳይፈልጋቸው እንዲሆን በሚገደድባቸው ሁኔታዎች ውስጥ በከባዱ ይፈተናል።  ውስጡ ይንቀጠቀጣል። ከልቡ ጋር ትግል ገጥሞ ለማረጋጋት ይሞክራል።  ግን ግን…  የምር የሆነ  ኢማን እዚህ ቦታ ነው ያለው… የአላህን መሻት ወዶ መቀበል ጋር!!

@Fuadkheyr
@fuadkheyr

>>Click here to continue<<

Fuad kheyredin

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)