Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2024-05-29/post/filmlanguge/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
በዚህ መልኩ ፕሮዲውሰሩ ገንዘቡን ያሰባስባል፤ እንዲሁም በውጪው አለም ከተለመዱ የፋይናስ የመፈለግያ ዘዴዎች መካከል የሆነውን የፕሮጀክታቸውን ሀሳብ/የስክሪፕት እና አጠቃላይ የበጀት ፍላጎታቸውን አጠቃለው/ በተለያዩ የፊልም ነክ ፕሮግራሞች ላይ እንደ ፊልም ሽልማቶች፣ ፌስቲቫሎች፣ ምርቃቶች ላይ በመገኘት የፊልም ኢንቨስተሮችን፣ አስፈፃሚዎች/ኤክስኪዊቲቭ ፕሮዲውሰሮችና ስቱድዬችን በመገናኘት ለማማለል እና በጀታቸውን ሴኪዊር ለማረግ ይሞክራሉ። (መቼም ይህ አይነት አሰራር በሀገራችን የፊልም ስራ ውስጥም በአጭር ጊዜ እንደሚለመድ ተስፋ እናደርጋለን) @የፊልም ቋንቋ አካዳሚ / Film Language Academy👌
TG Telegram Group & Channel
የፊልም ቋንቋ አካዳሚ / Film Language Academy👌 | United States America (US)
Create: Update:

በዚህ መልኩ ፕሮዲውሰሩ ገንዘቡን ያሰባስባል፤ እንዲሁም በውጪው አለም ከተለመዱ የፋይናስ የመፈለግያ ዘዴዎች መካከል የሆነውን የፕሮጀክታቸውን ሀሳብ/የስክሪፕት እና አጠቃላይ የበጀት ፍላጎታቸውን አጠቃለው/ በተለያዩ የፊልም ነክ ፕሮግራሞች ላይ እንደ ፊልም ሽልማቶች፣ ፌስቲቫሎች፣ ምርቃቶች ላይ በመገኘት የፊልም ኢንቨስተሮችን፣ አስፈፃሚዎች/ኤክስኪዊቲቭ ፕሮዲውሰሮችና ስቱድዬችን በመገናኘት ለማማለል እና በጀታቸውን ሴኪዊር ለማረግ ይሞክራሉ። (መቼም ይህ አይነት አሰራር በሀገራችን የፊልም ስራ ውስጥም በአጭር ጊዜ እንደሚለመድ ተስፋ እናደርጋለን)

ምንም እንኳን የፊልም ስራ የበጀት አሰባሰብ እና የበጀት አሰራር ርዕሰጉዳይን በአንድ ወጥ ርዕሰ የምንመለስበት ቢሆንም ለጊዜው መታለፍ የሌለባቸውን ወሳኝ ነጥቦች እናንሳ

★የፊልምን በጀት መጠነ የሚወስኑ ነገሮች ምን ምንድናቸው?

የፊልሙ ዘውግ እና የታሪክ ሂደት/ስፋት(Gener & Story place & time)
የፊልሙ በጀት ከሚያንስባቸው እና ከሚበዛባቸው ምክንያቶች አንዱ ዘውጉ ወይ ስክሪፕቱ የሚዳስሰው የታሪክ ስፋት ነው። እንደ ጀብዳዊ/አድቬንቸር ወይም የጦርነት ፊልሞች ከፍተኛ በጀት እንደሚያወጡ በቀላሉ መገመት ይቻላል በሌላ በኩል ቀለል ያለ የኮሜዲ ወይንም የፍቅር ፊልም ሆኖም ታሪኩ የሚሄድበት ዘመን የታረክ ክዋኔ ስፋት ውስብስብነት በጀቱን በከፍተኛ ደረጃ ሊለጥጠው ይችላል፤ ስለዚህ ፕሮዲውሰሩ/አምራቹ ሀሳቡን/ስክሪፕቱን ከመምረጡ በፊት ይሄንን አይነት ፊልም ሊያሰራ የሚችል በጀት ማሰባሰብ ወይ ማግኘት እንደሚችል በቅድሚያ ማረጋገጥ አለበት።

የቀረፃ ስፍራ /Location/
የቀረፃ ስፍራ አንዱ የበጀትን መጠን የሚወስን ጉዳይ ሰሆን የቀረፃ ስፍራዎቹ አይገኜ መሆን፣ ብዛት፣ በድጋሜ የመገንባት ሁኔታ ወዘተ ሊሆን ይችላል።

>>Click here to continue<<

የፊልም ቋንቋ አካዳሚ / Film Language Academy👌

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)