TG Telegram Group & Channel
ጥያቄኽ ምንድነው ሳትሄድ ፈልገው | United States America (US)
Create: Update:

እንኳን አደራሳችሁ
እግዚአብሔር ከሰው ልጅ የማይተባበሩ ሥስት ልደታትን ተወለደ።እኔም ዐውቄ አደነቅሁ ።ባራተኛው እንጅ የበጎ ዕረፍት አላገኘሁም።
አዳም ከሕቱም ምድር የተወለደ በተፈጥሮ ነው።እኔን ግን የጠቀመኝ የለም ።ሔዋንም ከአዳም ግራ ጎን ተወለደች እርሷም በተፈጥሮ ነው ።ለኔ ግን የጠቀመችኝ የለም።ቃየልም እንደ ሰው ሁሉ በሩካቤ ተወለደ የጠቀመኝ የረባኝ የለም ። ስንኳን እኔን እራሱንም አልጠቀመም ።እሊህ ሦስቱ ልደታትም ለማንም ለማን አይረቡም አይጠቅሙም።ክርስቶስ ግን ያለዘር ያለሩካቤ ከድንግል ተወለድ የሚረባ የሚጠቅም ሆነ።ለዚህ ልደት መስገድ መገዛት ይገባል።ክብር ምስጋና ለዚህ ልደት ይገባል ጌትነትና ገናንነት ኅያልነት፣አዚዝነት፣እልልታ፣ግርግታ ለዚህ ልደት ይገባል።ይህ ጥበብ ፍልስፍና እጡብ ድንቅ ነው።ለዚህ አንክሮ ይገባል ይህም የሥጋዊ ምሥጥር ምን ይርቅ ምን ይጠልቅ።ለዚህ አንክሮ ይገባል።ይህም ሰው መሆን ሥጋ መልበስ እጅግ እጹብ ድንቅ ነው።
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

@felgehaggnew
@felgehaggnew

Forwarded from ጥያቄኽ ምንድነው ሳትሄድ ፈልገው (መሸ በከንቱ)

>>Click here to continue<<

ጥያቄኽ ምንድነው ሳትሄድ ፈልገው

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)