TG Telegram Group & Channel
Amazing facts | United States America (US)
Create: Update:

አምባገነኑ መሪ ወይስ ታላቁ መሪ???
---------------------------------------------------

"The great putin"
በማንኛውም የኢንተርኔት መረብ ላይ ስለ ቭላድሚር ፑቲን ብታስሱ ከ850,000 በላይ የሚሆነው ውጤት #result "Putin murderer" ከ500,000 "putin tyrant" ከ100,000 በላይ "putin terrible" የመሳሰሉ ፅንፍን ያዘሉ ስለዚህ ድንቅ መሪ የውሸት የሀሰት ፕሮፖጋንዳዎችን #ያዘሉ መረጃዎችን ዘርግፎ ያመጣላቹሃል፡፡

ፑቲን የሚገርማችሁ ከ75-80% የሚሆኑት የሀገሩ ህዝቦች በእጅጉን ይወደዳል። ሩሲያ ፑቲን ወደ ስልጣን ከመምጣቱ በፊት በነበራት የአስተዳደር እንዝላልነት ከተዘፈቀችበት የአለም ባንክ ዕዳ ፑቲን በአጭር ጊዜ በመክፈሉና በህዝቡ መንቃት በቁርጠኝነት ከእዳው በማላቀቁ #የሩሲያውያኖች እናት ሲሉም ያቆለጳጵሱታል፡፡ "putin the great", "mother of russia", "saviour of russians", "Gods sent" በተለይ ባለፉት 6 አመታት የሀገር ውስጥ ምርትን በእጅጉ በማዳበር Russian domestic product/Gdp ከቀደመው ጊዜ በስድስት እጥፍ በማዳበር በፊት ከአለም ኢኮኖሚ 22ኛ ደረጃ ከነበሩበት ወደ 10ኛ አሳድጓል።

የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦትን በማፋጠን ለዜጎቹ አመቺ የስራ ዕድሎችን በመክፈት ከአለም ባንክም ሆነ ከሌሎች ተያያዥ የሉላዊ ሴረኞቹ የዕዳ #መረብ ራሱንም ሆነ ሀገሩን ፈልቅቆ በማውጣት በተለይ በኢኮኖሚዉ ዘርፍ ከሀገሩ አልፎ ዕውቅ ዩሮፓዊ ኢንቨስተሮችን በሀገሩ ላይ አሰማርቷል፡፡ KGB የተሰኙትን ስመጥር የስለላ ድርጅቶችን በማቋቋም ከቀደሙት የአሜሪካ እና ቢሪታኒያ ሰይጣናዊ አመራሮች ጋር በመጋፈጥ ሽንፈት አቅምሷል በሳል የሆኑትን የKGB ሰላዮች በተለይ በአሜሪካ በGEORGE BUSH አመራርነት ጊዜ በዝግ የምርምር ተቋም የሚሰሯቸዉን እጅግ አደገኛ የጦር መሳሪያዎች በሰላዯቹ እየተነገረው እርሱም በፊናው በአፋጣኝ አክሻፊዎቹን እየሰራ ሲያስበረግጋቸው እንዲሁም በተደጋጋሚ በCOLDWAR ሲናቆሩ ኑረዋል።

ፑቲን ሀገሩን ባህሉን አክባሪ #የነፃ ስብዕና ያለው ሰው ሲሆን እንዲሁም 1ኛ ደረጃ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ድረስ ላሉት ታዳጊ ተመማሪዎች ስለ አእምሮ ንፅህና እና ባህል እምነት አክባሪነት የስነምግባር ትምህርትን እንዲሰጥ ያደረገ ሁሉኑም ሀይማኖቶች በእኩልነት እያስተዳደረ ያለ መሪ ነዉ።

እንዲሁም ፑቲን በአመራርነት ጊዜው በዩሮፕ ሀገራት የሚበረታታውን የእናቶች የፈቃድ ውርጃ በእጅጉን ሊቀንስ ችሏል!
በተጨማሪበፀረ
ፑቲን-ግብረሰዶም #ANTIHOMOSEXUALITY እና #ANTI_TRANSGENDER ማለትም በቀዶ ህክምና ወንድ ወደ ሴትነት #ሴት ወደ ወንድነት መቀየርን በመቃወም አቋሙ ይታወቃል!

በፑቲን አቋም ጥቁሩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ፈንድ የሚደረግላቸው በሱ የሚታገዙ አንዳንድ ተቃዋሚዎች "GAY RIGHT","GAY FREEDOM" እንዲሁም "JUSTICE FOR HOMOSEXUALITY" እያሉ የግብረ ሰዶማውያን የመኖር #ነፃነትና ፈቃድ እንዲሰጣቸው ያደረጉት ተቃውሞ በህዝቡ መንቃትና በመሪው ቆራጥነት ዳግም ላይነሱ ከፍተኛ ዕርምጃ ወስዶ ዕቅዳቸውን እንዳከሸፈው ይታወሳል፡፡

ተዳፍነው የቀሩ ነገር ግን በሉሲፈራውያኑ የተቀሰቀሱ የርስበርስ ጥቃቶችና በነ ኦሳማ ቢላደን የተላከኩ የሽብር ጥቃቶችን በተለይ ደግሞ ብዙ ህዝብ ያለቀበትን የ9/11 ያልታሰበ ፍንዳታ በ ኦሳማ ቢላደን ቢለጥፉበትም ቢላደን በጥቃቱ እጁ እንደሌለበትና እንዲህ ሲል በአሽሙር ተጠያቂ ስውር መንግስት እንዳለ ተናግሯል "I was not involved in the September 11 attacks nor did I have knowledge of the attacks. There exists a government within a government within the United States. That secret government must be asked as to who carried out the attacks.” በቢላደን ላይ የቀረበውን የሀሰት ውንጀላ ፑቲን ማጣጣሉንና ቢላደን #ተጠያቂ እንዳልሆነ ራሳቸው ፈፅመው ከራሳቸው ለማሸሽ እየሞከሩ እንዳሉ ማጋለጡ ይታወቃል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በዩናይትድ ኔሽን አባላት ጥርስ እንደተነከሰበት ይታወቃል፡፡

ባጠቃላይ ፑቲን ሉሲፈራውያኑን በኢኮኖሚም ሆነ በፖለቲካ እነርሱን እየመሰለ ውስጥለውስጥ ሲቦጠቡጣቸው መዋቅራቸውን ሲገነዳድስ ይስተዋላል! ዘግይተው ቢነቁበትም የድርሻውን #በታትኗቸዋል!

ፍስሀ ያዜ በሳጥናኤል ጎል ቁ.2 ላይ እንደፃፈውም የG8 ሀገራት ስብሰባ ፑቲን ሲቃረናቸው ተገልፇል!

በጥቅሉ ይህን ድንቅ መሪ ለማሶገድ መጀመሪ በየሚድያዎቻቸዉ ስሙን ማጠልሸትና በሃገሩ ህዝባዊ አመፅን ማስነሳት ከበትረ ስልጣኑ ማስወገድ ደፋ ቀና ማለታቸዉን የተያያዙት ይመስላል።

>>Click here to continue<<

Amazing facts

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)