TG Telegram Group & Channel
Amazing facts | United States America (US)
Create: Update:

በየቤታችን ያሉ አምፖሎች በጤናችን ላይ ስለሚያስከትሉት ችግር ጥናቶች ምን ይላሉ?
.............................................................

ባለፉት ጥቂት አመታት ሀይል ቆጣቢ ናቸው ተብለው ወደየቤታችን የገቡት የLED አንፖሎች ሴራ ምንድን ነው?

LED light በጣም ከባድና ዘርፈ ብዙ ጉዳት ያለው የኤሌትሪክ አምፖል ስለመሆኑ በተግባር የተረጋገጡ የጥናት ግኝቶች ያመለክታሉ።

ሁላችንም እንደምናቀው ከፀሀይ ብርሀን ዉጭ ሙሉ ጤነኛ መሆን እንዲሁም ቫይታሚን ዲ #Vitamine_D ማምረት አንችልም።

LED light ደሞ በማታ የሚበራ ነጭ ኢ-ተፈጥሮአዊ ብርሀን ነው። microwave exposure ጋር በመሆን ፒንያል ግላንድን ከጥቅም ውጭ ያረጋል በምሽት የሚበሩት ነጭና ሰማያዊ የብርሀን ሀይሎች ወደ ሰውነታችን በ አይናችን retina ይገቡና ሜላቶኒን ምርትን እንዲቆም ያረጋጉታል። በዚህ ምክንያት circadian rhythm (ሰርካዲያን ሪትም ሚባለው የ24 ሰአት የሰውነታችን ውስጣዊ ሰአት አንዱ ክፍል ነው። በአብዛኛው ስራውም መትኛትና መነሳትን regulate ማረግ ነው።) እንዲሁም እንቅልፍችንን ያወዛግቡታል ቀስ በቀስ ደግሞ ጤናችን እንዳልሆነ ይሆናል። ዋናውና ሌላው ደግሞ ትውልድ ያስቆማል ይህ ማለትም human fertility እንደየእንቁላሉ ጥራት ነው fertile ሚሆነው የእንቁላሉን ጥራት ደሞ የሚወስነው melatonin level ነው፣ ሜላቶኒናችንን ደሞ LED lightኡ ከቀሸበው ዘር ባዶ ሆነ ማለት አደለ፣ ከዛ መካን ትውልድ ይፈጠራል ማለት ነው።

እነዚህ ነጭና ሰማያዊ ብርሀኖች በቀን በቀን አሪፍ ናቸው ምክንያቱም ሜላቶኒን ሆርሞንን በመጫን እንድንነቃና እንቅልፍ እንቅልፍ እንዳይለን ይረዳሉ። በማታ ማታ ደግሞ our melatonin levels ከነዚህ አይነት ብርሀኖች ነፃ መሆን አለበት ምክንያቱም እንቅልፍ እንቅልፍ እንዳይለን ስለሚያደርጉ። እንዳልኳችሁ ነጭና ሰማያዊ LED ብርሀን ደሞ በማታ እንደ መንገድ መብራት፣የእጅ ባትሪ፣የስልክ ባትሪ
የእነዚህ LED light ደሞ ሜላቶኒናችንን supress በማረግ እንቅልፍ እንዲጠፋብን ያረጋሉ። LED Televisions, Computers, Smart Phones እና Notebooks ከHPS bulbs (High Pressure Sodium light bulbs) አምስት እጥፍ (5×) melatonin levelአችንን supress ያረጉታል። ለዚ ነው ከአልጋ ሰአት 3 ሰዐት በፊት እነዚን ነገሮች ማስወገድ አለብን ጥሩና ረጅም እንቅልፍ ለመተኛት የሚባለው።

👉 ከዚህ ሴራ ለመዳን ሁለት መፍትሄዎች ልጠቁማቹ

1. ከሀይል ቆጣቢ አንፖሎች በፊት እንጠቀምበት የነበረው ቢጫነት ቀለም ያለውን💡አፖል መጠቀም ነው። በተለይ በመኝታ ክፍላችን ውስጥ ነጩን አንጠቀም።

2. የሞባይል ስልኮቻችን ላይ blue light filter አፕልኬሽን በመጫን እነዚህን አደገኛ ጨረሮች መጠን በሚገባ መቀነስ እንችላለንና ሁላቹሁም ይህንኑ ብትጠቀሙ ይመከራል።

Light emitting diode (LED) lights are becoming popular in India by the day as they are less expensive and more efficient. The Indian LED lighting market was worth US $3.7 billion in 2016 and the sector grew by 17.5 per cent between 2009 and 2016. But their health impacts have been largely out of public domain.

❖ In 2016, the American Medical Association (AMA) said that LED technology may impact human health. LED lights emit light from the short-wave, high-energy blue and violet end of the visible light spectrum. This light range controls our sleep cycle and correct exposure is important to maintain our circadian rhythm. Little wonder that many people complain of itchiness, redness in the eyes and mild headaches after continuous exposure to LED lights. The AMA says that life-long exposure of the retina and lens to blue peaks from LEDs can increase the risk of cataract and age-related macular degeneration. Studies also reveal that light emitted by LEDs can cause retinal changes, if there is high exposure for even a short
period of time.

❖ A 2014 study published in Environmental Health Perspectives reported the adverse effects on the retina of rats due to chronic exposure to LED lights compared with other light sources that have less blue light.

These researchers suggested a precautionary approach with regard to the use of blue-rich “white” LEDs for general lighting. Satya Karna, a consultant neuro-ophthalmologist with the Narayana Nethralaya, Bengaluru, says the lens and cornea have inherent
ultraviolet light blocking, but with age some light, including blue peaks, can reach the retina and cause damage.

A study, which will be published in Vision Research in September this year, suggests that LED lights can cause headaches as they flicker too much. Compared to fluorescent lights which dim by around 35 percent with every flicker, LED lights dim by 100 percent.

👉 This can cause headaches by disrupting the movement control of the eyes, forcing the brain to work harder.

CONTACT: UC-Irvine study, www.pubs.acs.org/doi/abs/10.1021/es101052q?prevSearch=irvine%2Bled.

EarthTalk® is written and edited by Roddy Scheer and Doug Moss and is a registered trademark of E - The Environmental Magazine (www.emagazine.com ). Send questions to:
[email protected]. Subscribe:
www.emagazine.com/subscribe. Free Trial
Issue: www.emagazine.com/trial.

#በማታ_ነጭ_ብርሀንን_ማስወገድ_እንዳይዘነጉ🙏

>>Click here to continue<<

Amazing facts

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)