3. Financial Aid Available የምትለዋን ተጫኑ።
✅ምንጊዜም Financial Aid ስትጠይቁ የምትጠየቁት 2 ጥያቄዎች #ብቻ ናቸው።
✅መልሶቹ የግድ ከ150 በላይ ቃላት መሆን ስላለባቸው እኛ ከታች እንልክላችኋለን።😉
✅እናንተ የኮርሱን ስም እና አንዳንድ ነገሮች ብቻ #Edit አድርጋችሁ መላክ ነው።
✅በጠየቃችሁ በ15ቀናት ውስጥ ይፈቀድላችኋል።🙏
✅2,3 ኮርስ በአንዴ ብትጠይቁ ጥሩ ነው (አንዱ ኮርስ ባይጥማችሁ ሌላውን እንድትማሩ ነው😊)
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
>>Click here to continue<<