👐🙌ሰላም ሰላም፡፡
▶️ሁለት ሶስተኛዉ የሚሆነዉ የሰዉነታችን ክፍል ዉሃ ነዉ፡፡
▶️በቀን 250 Milliliter ዉሃ በትንፋሽ ከሰዉነታችን ይወገዳል፡፡
▶️አንድ ሰዉ በቀን ዉስጥ 8 ብርጭቆ ወይም 2 ሊትር ዉሃ መጠጣት አለበት ከዛም በላይ ይቻላል፡፡
▶️ከWorkout በፊት 1 ብርጭቆ ዉሃ ጠጥቶ መጀመር ጥሩ ነዉ፡፡
▶️Workout ላይም መጠጣት አለብን ምክንያቱም Energy በላብ መልክ ስለምወጣ መተካት አለብን፡፡
👍😉ይመቻችሁ፡፡
@ethio_gym
>>Click here to continue<<