TG Telegram Group & Channel
Ethio Enlightenment | United States America (US)
Create: Update:

📜መልዕክተ-enlightenment📜

°°° ከዕለታት አንድ ቀን ፣ አንድ ወጣት ሶቅራጠስን የስኬት ሚስጥር ምንድን ነው ሲል ይጠይቀዋል?
ሶቅራጠስም በቀጣዩ ቀን በጧት ከወንዙ ዳር እንዲመጣ ይነግረውና ይሄዳል።

በነጋታውም ሶቅራጠስ ከወንዙ መሃል ገብቶ ወደሱ እንዲመጣ ያዘዋል። ልጁም ወደሶቅራጠስ እንደተጠጋ ሳለ ሶቅራጠስ ከመቅጽበት አንገቱን ለቀም አድርጎ ከውሃ ውስጥ ደፈቀው።
ልጁ ለመውጣት ቢታገልም ከሶቅራጠስ ፈርጣማ ክንዶች ግን ማምለጥ አልቻለም።

ከጥቂት seconds በኋላም እጁን ከማጅራቱ ላይ ሲያነሳለት በመደንገጥ ፣ በመርበትበት ፣ በጭንቅ ስሜት ውስጥ ሆኖ አየር በፍጥነት ይስብ ጀመር ።

ሶቅራጠስም መረጋጋቱን ካየ በኋላ
< ውሃ ውስጥ ስትቆይ በጣም የሚያስፈልግህ ነገር ምን ነበር? > ብሎ ጠየቀው...
ልጁም < አየር > ብሎ መለሰለት...
<< አየህ የስኬትን ሚስጢር?
ስኬትህን የአየር ያህል ስትፈልገው ያኔ ያንተ ይሆናል ። >> በማለት አስረዳው ።

💊ጥልቅ የሆነ ፍላጎት የሁሉም ድሎች መነሻ ነው። ትንሽዬ እሳት ጥሩ ሙቀት እንደማትሰጥ ሁሉ ያነሰ ፍላጎትም ትልቅ ውጤት ማምጣት አይችልም።
ጥሩ የሆነ የስኬት ሙቀትን እንሞቅ ዘንድ ማገዶቻችንን እናብዛ።

💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና💡
°°°°°°°°°°°°°join°°°°°°°°°°°°°
👇👇👇

💡 @ethio_enlightenment 💡

>>Click here to continue<<

Ethio Enlightenment

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)