TG Telegram Group & Channel
Ethio Enlightenment | United States America (US)
Create: Update:

ከቀኑ 11:30 ለስላሳ አየር በዙሪያዬ ያንዣብባል በስልት የሚወዛወዙ ረጃጅም ዛፎች ከፊት ለፊቴ ለጥ ያለ ሜዳ መሬቱ ከማውቀው ሣር ውጪ የማላውቃቸው መአት አይነት እፀዋት በቅሎበታል ቦታ አልመረጥኩም ብቻ ግን ገዳሙ ውስጥ ካለው ሁሉም ነገር ራቅ ብሎ ቆይቶ ለመመለስ ብዬ እግሬ ወደ መራኝ የጀመርኩት እርምጃ አድክሞኝ ተደላድዬ መሀል ላይ ዝርግፍ ብዬ ቁጭ አልኩ .......ፀጥታ በቃ ፀጥ ምንም እያሰብኩ አይደለም ቦታው ፀጥ እኔ ፀጥ እንዴ! የደም ዝውውሬን አንኳን ማዳመጥ የቻልኩ እስኪመስለኝ አንደዚህ አይነት ጥርት ያለ ፀጥታ መኖሩን ማመን ተስኖኛል ራስን ማዳመጥ የሚሉት ይሄ ይሆን እንዴ ??ሃሃሃሃሃሃ 

ወይኔ አማን !ቆይ እኔን የመሰለ ቆንጆ ዶክተር በዚህ ላይ የህይወትን ነጭና ጥቁር የለየ ለሴት እና ቆነጃጅት አዲስ ያልሆንክ አማን ነህ ?በአንዲት ተራ ማርያማዊት በተባለች ሴት አበድክ ተብሎ እዚህ የተገኘኸው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ......

ከሁለት ቀናት በፌት የገዳሙ አበምኔት ከነበሩት ወለተማርያም ጋር የነበረውን ቆይታ በህሊናው ያመላልስ ገባ.....

*ወዳጅህ ናት የኔ ልጅ አብራችሁ ነበራችሁ ?ከድታህ ነው ልጄ ?አማናዊት ማናት ?

 እሱስ ቢሆን ወግ ነበር ማራማዊት ነው ስሟ እማሆይ  

*እሺ ማራማዊት !የመጣህ ስሞን እንደዛ ስሟን ስትጠራ ቤተሰቦችህም ወንድምህም ሲጨነቁ ሳይ አዝን ነበር በእውነቱ ከሆነ ቀርቤ ላወራህ የምችልበትን ቀን እንዲሰጠን ያንተን ደህና መሆን አጥበቄ ፈጣሪን ለምኜው ነበር አልነሳኝም ።

እማሆይ ከምን ይጀመራል ያየኋት እንደቀልድ ለወራት ስትወጣ ስትገባ ነበር ስሟን አውቃለሁ የስራ ቦታዋን ልትቀርበኝ ፈቃደኛ አለመሆኗን ፍቅሬ ፣ልቤ ፣እኔነቴ መንከራተቴ የማይታያት እሷን የኔ ለማድረግ ነፍሴን ብሰጥ ከቁብ የማትቆጥር ሴት ማርያማዊት መሆኗን አውቃለሁ 

* የሚደንቅ እኮ ነው የኔ ልጅ 

አይ እማሆይ የሚደንቀው የኔ ለማራማዊት ራስን ጥሎ ህይወትን ከማንነት ነጥሎ ራሴን አስጥሎ እዚህ ያስገኘኝ ምክንያት ነው እማሆይ ፍቅር ነው ወይስ ምንድነው ?

* አይ ልጄ! ሰይጣን ነው አንጂ ሰይጣን! እሷ ነች ብለህ ነው? ይህ ሁሉ አልታያት ብሎ ቀልብህን አስቶ እዚህ ያደረሰህ  እሱ መምጫው አይታወቅ በድክመት እየገባ የኔ ልጅ 

አይ እማሆይ ሰይጣን ?እውነት ነው ማርያማዊት ቆንጆ ሰይጣን ነች ልቤን ያራደች ማንነቴን ከሰቀልኩበት ያወረደች እንደሌሎች በቀላሉ እቅፌ ያልገባች ወንድነቴን የተፈታተነች  የህይወቴ ትልቁ ፈተና የሆነች ፈጣሪን መሟገቻ ምክንያት የሆነች ማርያማዊት የሴት ልክ ፍቅር ወይስ ሰይጣን ነች ???

ወይኔ አማን !ሃሃሃሃሃ.......

Hanu🦋

Join us 👇
@ethio_enlightenment

>>Click here to continue<<

Ethio Enlightenment

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)