🎭ኪነ-Enlightenment🎭
ለምን ይሆን ኢትዮጵያዬ?
አልጋ ምቾት የጠላሁት እዳሽ እንቅልፍ የሚነሳኝ?
ለሐዘንሽ እያነባሁ ሠላም ደስታ ቶሎ የረሳኝ?
በድርቀትሽ የምታወክ በመቁሰልሽ የሚከፋኝ?
የሰጡኝን አመስግኜ ለእጅ መንሳት እጅ የጠፋኝ?
ለአንድነትሽ የምሟገት ያንቺ ክብር የሚያሣሣኝ?
ኧረ - ከቶ እኔ ማነኝ?
ዕጣ - ዕድሌን አጣምሬ ጉስቁልናሽ የሚያከሳኝ!”
~አለምፅሃይ ወዳጆ
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
Ethio-Enlightenment
>>Click here to continue<<