🔵ሰዎች ስኬታማ ሊያደርጓቸው የሚችሉ እርምጃዎችን እንዳይወስዱ የሚሰጧችው 17 ሰበቦች
1, ስለማይታወቀ ነገር ፍርሃት(fear of unknown)
2,ገንዘብ የለኝም(ማን ያለው አለ?)
3, ከሰዎች ጋር ግንኙነት የለኝም (አረ ባክህ!😏)
4, እውቀት የለኝም (ፈልጋታአ)
5, የንግግር ችሎታ የለኝም (ዱዳ አይደለህም አ?)
6 ,ጊዜ የለኝም (ምን ስትሰራ)
7, የራሴን ስራ ለመስራት ረጅም ጊዜ ይወስድብኛል(ግን እኮ ባላሙዲን ትቀናለህ)
8 ,የራስን ስራ ለመጀመር በጣም ከባድ አደጋ ሊያመጣብህ ይችላለ(መተኛትም አደጋ ሊያመጣ ይችላል ምክንያቱም ብዙ ሰዎች እንደተኙ ሞተዋል)
9, ከሰዎች ጋር ማውራት አልወድም(እሺ ግርማዊ ነቶ!!)
10, ገና ተማሪ ነኝ (እውይ ማሙሽዬ...)
11, እድሜዬ አልፏል (አልፏል ለባስ ነው)
12 ,ባሌ፣ ሚስቴ ፣ቤተሰቦቼ አይደግፉኝም (ተሰብረህ እንድትወድቅም አይደግፉም አንተ ግን ተሰብረሃል)
13 ,ስራዬ ምንም ፋታ አይሰጥም
14, አልተማርኩም ማስተርስ፣ዲግሪ፣ ዲፕሎም የለኝም(ቢል ጌትም የለውም)
15, ልጆቼ እስኪያድጉ ድረስ(ጊዜውስ?)
16, የሃገሪቷ መሪ ጥሩ ቢሆን ኖሮ( ማን ይሁንልህ?)
17 ,ቀድሜ ብጀምር ኖሮ(የድሮውስ አለፈ ያሁኑስ?)Don't fool your self
Don't hesitate to take action
Just do it!!!
Join us👇
@ethio-enlightenment
>>Click here to continue<<