አመለካከት(ATTITUDE
)
አንበሳ ከዱር እንስሳቶች ውስጥ ፈጣኑ አይደለም!
በጥንካሬና በግዝፈት ከእርሱ የሚልቁ ብዙ እንስሳቶች አሉ
ከእርሱም የተሻለ የማሰብ ብቃት ያላቸው አያሌ እንስሶች አሉ
ታድያ ለምንድን ነው ሁሉም አራዊት እርሱን ሲያዩ ሰውነታችው የሚርደው?
ለዚህ መልሳችን ሊሆን የሚችለው አንድና አንድ <<አመለካከት>> ብቻ ነው።
🟡አንበሳ ዝሆንን ሲያየው ወደ አእምሮው የሚመጣለት ነገር ቢኖር "ምሳ" ይህን አድኜ መመገብ እችላለው የሚል ነው። ድርጊቱም ከሃሳቡ ጋር የተጣጣመ ነው።
⚫️ዝሆን ከአንበሳ በእጅጉ ይልቃል፣ ይጠነክራል ከእርሱ የተሻለ የማሰብ አቅም አለው ። ነገር ግን አንበሳን ባየው ጊዜ ወደ አይምሮው የሚመጣለት ሃሳብ "አዳኙ" መጣ!!
🔵አመለካከት የእምነት ውጤት ነው።
ከእምነትህ ያለፈ አመለካከት ሊኖርህ አይችልም።
አንበሳን ንጉስ ያደረገው ስለራሱ ያለው እምነት ነው።Change your belief
Change your life
Join us 👇
@ethio-enlightenment
>>Click here to continue<<
