📜 መልዕክተ Enlightenment📜
ሳቅን እንደ ምግብ ሲመግበን የኖረው እውቁ ተዋናይ ቻሪሊ ቻፕሊን በ 88 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ሲሰናበት ፣ ከአስደሳችና ዘመን ተሻጋሪ ከሆኑት ስራዎቹ በተጨማሪ ውብ የሆኑ የህይወት ዕይታዎቹን እንካችሁ ብሎን አልፏል ። ከነዚህም ውስጥ
(1) በዚህ ምድር ላይ ምንም ቋሚ የሆነ ነገር የለም፥ ችግሮችህም ጭምር!
(2) በዝናብ ውስጥ መሄድ እወዳለው ምክንያቱም ዕንባዎቼን ማንም ማየት አይችልምና።
(3) በሕይወታችን ከባከኑብን ቀናቶች መካከል ያልሳቅንባቸው ቀናቶች ናችው።
(4) የ'ኔ የልብ ጓደኛ መስታዎቴ ነው ምክንያቱም እኔ ሳለቅስ አብሮኝ ያለቅሳልና።
(5) የዓለማችን ምርጥ ዶክተሮች
-ፀሐይ
-ረፍት
-የአካል እንቅስቃሴ
-ምግብ
-ለራስ ያለ ክብርና
-ወዳጆቻችን
ጨረቃን ስታይ የፈጣሪን ውብ እጆች ታያለህ!
ፀሃይን ስትመለከት የፈጣሪን ሃይል ትረዳለህ!
መስታዎት ስትመለከት የፈጣሪን እፁብ ድንቅ ፍጥረት ትመለከታለህ ! ስለዚህ እሱን እመነው።
ህይወት ጉዞ ናት! ስለዚህ ዛሬውኑ መንገድህን ጀምር ፤ ነገ ሚስጢር ናትና!!!
Join us👇
@ethio-enlightenment
>>Click here to continue<<