📜 መልዕክተ Enlightenment
📜
የወሲብ ቅየራ ሚስጥር
(SexualTransmutation
)
⚫️ቀየረ ማለት በአጭሩ ከአንድ ነገር ወደሌላ ነገር ለወጠ ወይም አስተላለፈ ማለት ነው።
የወሲብ ስሜታዊ የአይምሮ ገጽታ ይሆናል። ባለማወቅ ይህ የአይምሮ ገጽታ ከጠቅላላ አካላዊ ክፍሎች ጋር ይገናኛል። እንዲሁ ተገቢ ባልሆኑ ትጽእኖዎች ብዙ ሰዎች ስለወሲብ ያላቸውን እውቀት የሚያገኙት መሰረቱ አካላዊ ከሆኑ ነገሮች በመሆናቸው ፥ በሃይለኛ አእምሮን ገድበውታል።
° ° °
የወሲብ ስሜት ከበስተጀርባው ሶስት ተገቢ ጠቀሜታዎች አሉት እነሱም
-የወሲብ ዘርን ለመተካት
-ጤንነትን ለመጠበቅ(ከመዳኒትም በላይ)
-በቅየራ ጥበብ ስንፍናን ወደ ልዩ እውቀት ለመለወጥ
የወሲብ ቅየራ ቀላልና ግልጽ የሚባል ነው። እሱም አካላዊ መገለጥ ከሆኑ ሃሳቦች ወደ ሌላ አይነት ሃሳቦች ወደ ማሰብ አእምሮን መቀየር ነው።
° ° °
ወሲባዊ ፍላጎት ከሰው ልጅ ፍላጎቶች ሁሉ እጅግ ሃይለኛ ነው። በዚህ ፍላጎት ሲነሳሱ ሰዎች ያልታወቃቸውን የጀግንነት፣የቆራጥነት፣ የጽናትና የመፍጠር ችሎታ ይፈጥራሉ።
ወሲባዊ ግንኙነት በጣም ጠንካራ እና አስገዳጅ ፍላጎት ስለሆነ ሰዎች እርሱን ለማርካት የህይወትን እና የክብርን ጉዳይ ይረሳሉ። በሌላ መንገድ ሲጠራቀም እና ጥቅም ላይ ሲውል ይህ አበረታች ሃይል በስነፅሁፍ፣ በኪነጥበብ ወይም በሌላ በማንኛውም የሙያዘርፍ እንዲሁም ሃብትን ለማግኘት እና የመፍጠር አቅምን የሚያሳድግ ሃይል ይሆናል። በተጨማሪም የማስተዋል፣የብርታት ብቃትን የማምጣት ሃይል አለው።
ይቀጥላል° ° °
ናፖሊዮን ሂል
Think and Grow rich
Join us 👇
💡@ethio_enlightenment💡
>>Click here to continue<<