Enlightenment Motivation
እጅህን ወደ አፍንጫህ አስጠጋና አየር መውጣትና መግባቱን አረጋግጥ
ከጎንህ የተኛውን/የተኛችውን እህት ወይም ወንድምህን ማተንፈሱን አረጋግጥ
ወደ ወላጆችህ መኝታ ክፍል ገብተህ እየተነፈሱ መሆናቸውን አረጋግጥ
በአለማችን ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በተኙበት ይሞታሉ አንተና
ቤተሰቦችህ ከነዚህ ውስጥ አንዱ ልትሆኑ ትችሉ ነበር። ነገር ግን የዛሬዋን የፀይ ብርሃን ታይ ዘንድ እድል ተሰቶሃልና ቀንህን በምስጋናና በደስታ ጀምር።!!✨💖
Join us👇
💡@ethio_enlightenment💡
>>Click here to continue<<