📒 ከገፆች መሃል📘
🔵ፍቅር ቤቱን የሰራበት ልብ እንዴት የታደለ ነው? ምክንያቱም ከዓለም ጭንቀት ሁሉ መዳኛው ፍቅር ነውና።
🔵ፍቅር ትግዕስትንና ማመዛዘንን ወደ ምንምነት የሚቀይራቸው የነጎድጓድ ኃይል ነው።
🔵አፍቃሪ ስለራሱ ደኅንነት ማሰብ አያውቅበትም ፤ የትችት ተራራ ለእርሱ ከገለባ ክምር የቀለለ ነው።
እንዲያውም ትችት የፍቅሩን ኃያልነት የሚጨምርለት ጉልበት ነው።
ሱፊዝም
JOIN US👇
💡@ethio_enlightenment💡
>>Click here to continue<<