🎭ኪነ-Enlightenment🎭
የተስፋዬ ዛፉ
የተስፋዬ ዛፉ
ሲከረከም ቅርንጫፉ ፣
ሥሩ ሲነቃቀል
ሊበጠስ ሲፈነገል ፣
ጭላንጭል ስትዳፈን
ብርሃን ዐይኑ ሲከደን ፣
አንጥፌ ደርቤ ማቄን
ዘንግቻት እንቁጣጣሽን
ዐደይ አበባ ዐደዬን ፣
በድቅድቁ ተቀመጥኩኝ ፣
ላለማሰብ እያሰብኩኝ !
የልቤን ልበ-ባሻነት ገሠፅኩኝ
ተስፋ መቁረጥን ተስፋ አረኩኝ።
ደበበ ሠይፉለራስ የተጻፈ ደብዳቤ
ይቀላቀሉን👇👇
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
>>Click here to continue<<