🔵🔵
በምድር ላይ ስንመላለስ ህይወትን እኛ በምንጠብቀውና በምትሰጠን ልክ ከመመዘን ይልቅ ህይወት ዕለት በዕለት ከእኛ የምትጠብቀውን ነገር የመጠየቅ ጽናትን መፈለግ አለብን ።
የኛ ስራ መኖር ብቻ ሳይሆን! አንዳንዴ አስከፊ በሆነ ስቃይ ውስጥ ብቻ ሊገለጥ በሚችል ፣ ለራሳችንና ላለንበት ነባራዊ ሁኔታ የሚመጥን ፣ እውነተኛ መንገድን መፈለግ ነው ። Viktor E. Frankl
Man's Searching for Meaning
Share it please
💡 @ethio_enlightenment 💡
>>Click here to continue<<