TG Telegram Group & Channel
Ethio Enlightenment | United States America (US)
Create: Update:

🔵🔵
የሰው አዕምሮ ሁልጊዜ ትርጉም ለማግኘት ይጓጓል፡፡
በተለይ ይህ ምኞት እንደ ናዚ ማጎሪያ ውስጥ በሚፈፀሙ አሰቃቂ ትዕይንቶችና በከባድ ሁኔታዎች ውስጥ ጠንከር ያለ ነው፡፡

በዚህም በፈላስፋዎችና በስነ-ልቦና ምሁራን መካከል 'የሰዎች እውነተኛ ፍላጎት ምንድን ነው?' በሚለው ጥያቄ ለዘመናት ብዙ ክርክር ተደርጓል፡፡

ፍሮይድ የአዕምሮ ፍላጎት ሁልግዜ ደስታን መፈለግ እንደሆነና ከፍተኛ ጥሪውም ይኸው እንደሆነ ሀሳብ አቅርቧል፡፡ አክሎም ወሲባዊ ደስታ ከፍተኛው የደስታ አይነት እንደሆነና ሌሎች ደስታዎች ሁሉ የወሲብ ፍንካች እንደሆኑ አብራርቷል።
በፍልስፍና አነጋገር ፣ ፍሮይድ ሰዎች ሁሉ ሄዶኒስቲክ ናቸው እያለ ነው።

ከዚያ ታዋቂው የስነ-ልቦና ባለሙያ አልፍሬድ አድለር የተለየ ሞዴል አቀረበ፡፡ 'የሰው ልጅ የሚፈልገው ከፍተኛ ማህበራዊ ደረጃ ነው!' የሚል።

ፍሬድሪክ ኒቼ ደግሞ ሰዎች በእውነቱ የሚፈልጉት ታላቅ ኃይልን መጨበጥ እንደሆነ በማስረዳት ይህንኑ ስነልቡናዊ እሳቤ በፍልስፍናው ያጠናክራል።

በመጨረሻም የምናገኘው ቪክቶር ፍራንክልን ነው። ቪክቶር በበኩሉ ''በሕይወት ውስጥ ትርጉም ማግኘት የሰው ልጅ ከፍተኛ ዓላማ ነው፡፡ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢሆኑም ፣ የሰው ልጆች በሕይወታቸው ውስጥ ትርጉም
ለማግኘት ይዳክራሉ ፡፡ '' እያለ ከዚሁ አሳቡ ተነስቶ ሎጎቴራፒን ፈጠረ፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያዎችን በቅርቡ በአዕምሮLOGY የyoutube channel ይዘን እንመጣለን...
https://youtu.be/NnmrBqlFV1s
ታዲያ መጽሐፉን እያነበባችሁ ፥ ለሌሎች መጋበዝ እንዳትዘነጉ
💡 @ethio_enlightenment 💡

>>Click here to continue<<

Ethio Enlightenment

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)