TG Telegram Group & Channel
Ethio Enlightenment | United States America (US)
Create: Update:

🔵🔵
ቪክቶር ፍራንክል የሰው ልጅ በታላቅ የስቃይ ፍርግርግ ወስጥ ሲቀረቀር በአዕምሮው ውስጥ ስለሚከሰቱ ጉዳዮችና ፣ የመሸከም አቅሙ ከየት እስከ የት እንደሆነ ያጠናውን ባሰፈረበት
Man's Searching for Meaning መጽሐፉ ሎጎቴራፒን ከምን መነሻ እንደፈጠረ ያስነብበናል ፡፡

ሎጎቴራፒ ከፍሩይድ የሳይኮአናሊሲስ እና ከአድለር የግለሰብ ስነ-ልቦና ጋር እንደ ሦስተኛው የቪየና የሳይኮቴራፒ ፈርጅ ተደርጎ
ይወሰዳል።

ሎጎቴራፒ የተመሰረተው ኤግዚስቴንሽያላዊ ፍልስፍና በሆነው በኪርክጋር የትርጉም ፈቃድ ላይ ሲሆን፣ ይህም ከአድለር የኒቼያን
የኃይል ፈቃድ ወይም የፍሩይድ የደስታ ፈቃድ ጋር ይቃረናል።

ሎጎቴራፒ ፦ ከስልጣን ወይም ከመደሰት ይልቅ የሕይወትን ትርጉም ለማግኘት መጣር በሰዎች ውስጥ ዋነኛው ፣ ከፍተኛ ኃይል ያለው እና አንቀሳቃሽ ኃይል ነው በሚለው እምነት ላይ የተመሠረተ ነው።

°°°ይቀጥላል°°°
ተጨማሪ ማብራሪያዎችን በቅርቡ በአዕምሮLOGY የyoutube channel
https://youtu.be/NnmrBqlFV1s ይዘን እንመጣለን...
መጽሐፉን እያነበባችሁ ፥ ለሌሎች መጋበዝ እንዳትዘነጉ
💡 @ethio_enlightenment 💡

>>Click here to continue<<

Ethio Enlightenment

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)