TG Telegram Group & Channel
✨ õffîçë Kiyu ✨ | United States America (US)
Create: Update:

❤️-የእውነተኛ አፍቃሪ ተግባሮች በጥቂቱ❤️
~1~እውነተኛ አፍቃሪ ቢያንስ በቀን 3ቴ ይደውላል
~2~ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ ለመሳምአያፍርም
~3~ጥፋተኛ ሆኖ እራሱ ይቅርታን ይጠይቃል
~4~ፈገግታዋን ሳያበላሽ ሁሌ የፍቅረኛውን ደስታ
ይጠብቃል
~5~የለፍላጎቷ ምንም ነገር ማድረግ አይፈልግም
~6~ሌላ ሴት ጋር አይሄድም ፍቅረኛውን አይዋሻትም
~7~በገዘብ ጉዳይ አይጨነቅም እንደውም ከሰኞ እስከ
እሁድ አምራና ተውባ እንድታጌጥ ይፈልጋል።
~8~ለሌላ ሴቶችም ፍቅረኛ እንዳለችው ይናገራል
~9~ራሱንናፍቅረኛውን ይጠብቃል ያስከብራል
~10~የወደፊት እቅድና አላማውን ያወያያታል
~11~በነገርና በጨዋታዎች ሲግባቡ አፈቅርሻለው በማለት
ፍቅሩን ይገልፃል
~12~ለፍቅረኛው ማንኛውንም ነገር ከማድረግ ወደኃላ
አይልም

ፈጣሪ  እውነተኛ አፍቃሪን ይስጣችሁ አሜንንን🙏🙏🙏😊😊😊

@ermi_pp_nazu_09

❤️-የእውነተኛ አፍቃሪ ተግባሮች በጥቂቱ❤️
~1~እውነተኛ አፍቃሪ ቢያንስ በቀን 3ቴ ይደውላል
~2~ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ ለመሳምአያፍርም
~3~ጥፋተኛ ሆኖ እራሱ ይቅርታን ይጠይቃል
~4~ፈገግታዋን ሳያበላሽ ሁሌ የፍቅረኛውን ደስታ
ይጠብቃል
~5~የለፍላጎቷ ምንም ነገር ማድረግ አይፈልግም
~6~ሌላ ሴት ጋር አይሄድም ፍቅረኛውን አይዋሻትም
~7~በገዘብ ጉዳይ አይጨነቅም እንደውም ከሰኞ እስከ
እሁድ አምራና ተውባ እንድታጌጥ ይፈልጋል።
~8~ለሌላ ሴቶችም ፍቅረኛ እንዳለችው ይናገራል
~9~ራሱንናፍቅረኛውን ይጠብቃል ያስከብራል
~10~የወደፊት እቅድና አላማውን ያወያያታል
~11~በነገርና በጨዋታዎች ሲግባቡ አፈቅርሻለው በማለት
ፍቅሩን ይገልፃል
~12~ለፍቅረኛው ማንኛውንም ነገር ከማድረግ ወደኃላ
አይልም

ፈጣሪ  እውነተኛ አፍቃሪን ይስጣችሁ አሜንንን🙏🙏🙏😊😊😊

@ermi_pp_nazu_09


>>Click here to continue<<

✨ õffîçë Kiyu ✨




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)