💥ውል ለብዙ ስራዎች መቀላጠፍ መሰረት የሆነና የተለያዩ አለመግባባቶች ሲፈጠሩ ችግሩን የመፍቻ ዘዴ ነው። የአገራችን ህዝብ ስለውል ያለው ግንዛቤ የዳበረ ነው ለማለት የሚከብድ ቢሆን የተለያዩ ተቋማትና ግለሰቦች ባለሙያዎችን በማማከር ውል አዘጋጅተው ወደ ስራ የሚገቡበት ሁኔታ አለ። የሰው ልጅ በቃሉ ይታሰራል ነውና ውል ለሚያስፈልገው ጉዳይ ሁሉ ህጉን በተከተለ መልኩ አዘጋጅቶ ወደ ስራ መግባቱ የተሻለ ነው።
💫የዉል ይዘቱም የተለያየ ሲሆን የኮንስትራክሽን ሰራ ውል ስናዘጋጅ መከተል ያለብንን መንገድ ይህ የተዘጋጀው ፅሁፍ አብራርቶ ያስቀምጣል።
https://hottg.com/engineer03
>>Click here to continue<<