TG Telegram Group & Channel
መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ) | United States America (US)
Create: Update:

#ሩፋኤል፦ማለት እግዚአብሔር ሐኪሜ ማለት ነው።
ከሊቃነ መላዕክት አንዱ ሩፋኤል እኔ ነኝ እንዳለ።ጦቢ ፲፪፥፲፭

#መልኬ_ጼዴቅ፦ በዘመነ አብርሃም የነበረ የሳሌም ንጉሥ እንዲሁም የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነው።ዘፍ፲፬፥፲፱-፳

#ርኅወተ_ሠማይ(ሠማይ የሚከፈትበት)
የሰዎች ጸሎት ሁሉ የሚርግበት ዕለት ነውና...
እንኳን አደረሳችሁ።

#ሩፋኤል፦ማለት እግዚአብሔር ሐኪሜ ማለት ነው።
ከሊቃነ መላዕክት አንዱ ሩፋኤል እኔ ነኝ እንዳለ።ጦቢ ፲፪፥፲፭

#መልኬ_ጼዴቅ፦ በዘመነ አብርሃም የነበረ የሳሌም ንጉሥ እንዲሁም የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነው።ዘፍ፲፬፥፲፱-፳

#ርኅወተ_ሠማይ(ሠማይ የሚከፈትበት)
የሰዎች ጸሎት ሁሉ የሚርግበት ዕለት ነውና...
እንኳን አደረሳችሁ።


>>Click here to continue<<

መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ)






Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)