TG Telegram Group & Channel
መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ) | United States America (US)
Create: Update:

#ጳጉሜ፦የቃሉ ምንጭ ''ኤፓጉሜ/ኤጳጉሚኖስ"ከግሪክ ቃል የመጣሲሆን #ጭማሪ ማለት ነው።
በግዕዙ ደሞ ተውሳከ 'ወሰከ' ከሚለውገዕዝ ግስ የተገኘ ሲሆን አንድምታውም ጭማሪ ማለት ነው።

ዓመትን በዘመናት ስንከፋፍል በ፬ት ዘመናት ይከፋፈላል።ከነዚህም ውስጥ ፩ዱ ዘመነ ክረምት (ከሰኔ ፳፮ - መስከረም ፳፭) ነው።በዚህ መካከል ከሚውሉት ውስጥ ደግሞ ከነሐሴ ፳፰- ጳጉሜ ፭ት(ሠግር ዓመት፮) ድረስ ያለው #ዘመነ_በርዮድ ይባላል ይህም ወደ አዲስ ዘመን የሚያሻግረን ነው።
በቅዱስ ያሬድ ድጓ መሠረትም ጎሕ (ወጋገን)፣ ነግህ (ንጋት)፣ጽባሕ (ጥዋት) ብርሃን ፣መዓልት (ዕለት)፣ ጌና( ልደት) ይባላል።
መፅሐፍ ቅዱስም፦ ዘመንን ፣ቀንን በቁጥር ሰጣቸው፤በውስጧም ያለውን ፍጥረት አስገዛቸው።ሲራክ ፲፯፥፪

ጳጉሜ በዓመቱ መጨረሻ ላይ ፭/፮ በ600 ዓመት አንዴ ደሞ ፯ቀን በመሆን ምትመጣ ናት።ጳጉሜ በ፬ ዓመት አንዴ(ማለትም በዘመነ ሉቃስ መጨረሻ በዘመነ ዮሐንስ ቀበላ ፮ ቀን ትሆናለች)

ከኢትዮጵያ በስተቀር ሌሎች ሀገራት ጳጉሜን የወር ተጨማሪ ያደርጓታል።ይኸውም ይታወቅ ዘንድ እኛ የወርን ቁጥር፴ ሌሎቹ ደግሞ ፴፩ ብለው የሚቆጥሩት ወር አላቸውም።
ይሁን እንጂ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ጳጉሜን የወር ተጨማሪ ሳያደሬጉ የዓመት ተጨማሪ አድርገዋታል።
በዚህም በሀገራችን ኢትዮጵያ የ፲፫ ወራት ጸጋ በመባል ትታወቃለች።

>>Click here to continue<<

መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ)

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)