አምስት ነገሮች ከወፈቀህ
አምስት ነገሮችን አይከለክልህም
➝ ➀ ምስጋና ማድረስን ከወፈቀህ
የመልካም ነገርን ጭማሪን አይከለክልህም
➝ ➁ ዱአ ማድረግ ከወፈቀህ
ምላሹን አይነፍግህም
➝ ➂ ኢስቲግፋር ማድረግን ከወፈቀህ
ምህረቱን አይከለክልህም
➝ ➃ ተውባ መግባትን ከወፈቀህ
ተቀባይነትን አይከለክልህም
➝ ➄ ሰደቃ መስጠትን ከወፈቀህ
አጅሩን አይከለክልህም
🌺ʝσιи🌺
@alrayyanmultimedia
@alrayyanmultimedia
>>Click here to continue<<