ከ 34 ዓመት በፊት ሁለት ወንበዴዎ'ች አንደኛው አስመራ ሌላኛው አራት ኪሎ ገብተው የተፈጥሮን እውነት አዛብተው ኢትዮጵያን ከተፈጥሮ ድንበሯ ቀይ ባህር አርቀዋት ቆይተዋል። በሻቢያ የተገዙ የባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች ምንም ህፍረት ሳይሰማቸው ከሻቢያ ወግነው ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳታስመልስ እየሰሩ ነው እነዚህን ባንዳዎች እስከ መጨረሻ ታግለን እንፋረዳቸዋለን።
ቀይ ባህር የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ወሰን ሆኖ ጸንቶ ኖሯል !!
>>Click here to continue<<