ዘርፈ ብዙው የአረንጓዴ አሻራ ጠቀሜታ!!
የኢትዮጵያን የተራቆቱ ተራሮች እናአካባቢዎች:የታላላቅ ወንዞቻችንን ተፋሰሶች በአረንጓዴ ዓሻራ መርሃ ግብር መልሶ አረንጓዴ ማልበስ: የአፈር መሸርሸርን በከፍተኛ ደረጃ በመቀነስ
👉🏾የግብርና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ
👉🏾እየገነባናቸው ያሉ ግድቦችን ከደለል በመጠበቅ ለረዥም ጊዜ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ እጅግ ወሳኝ ተግባር ነው!
👉🏾የአየር ንብረትን በመከላከል እና በመቋቋም ከተፈጥሮ ጋር ለመታረቅም ወሳኝ ሒደት ነው!
#Ethiopia #ClimateDiplomacy #PlantingOurPrint #GreenLegacy
>>Click here to continue<<
