ትላንት ከገጠማቹሁን በኃላ የምን ጆኖሳይድ ነው ግጠሙ እያለ ሲደነፋ ቆይቶ የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ መሰራቤት (States Department) ላይ ሲንደባለል ነበረ አሁን ደሞ ሻቢያ እና ህውሃት ሊመጡ ነው ይሄ መንግሥት መውደቁን አውቆ ንብረት እያሸሸ ነው አብይ በጣም አጭር ጊዜ ነው ያለው እያለ ነው. እድሜ ይስጠን ምናየው ነው !
የኢትዮጵያ ህዝብ በሻቢያ እና በህውሃት ዳግም የባርነት ጥርነፋ እና ዝርፊያ ይቀበላል !? አይመስለኝም።
>>Click here to continue<<