TG Telegram Group & Channel
Daniel daba🇱🇷 | United States America (US)
Create: Update:

አምባገነኑ የሻዕቢያ መንግስት ኢትዮጵያን ለመውረር የሚያደርገውን የጦርነት ዝግጅት ይገታ ዘንድ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጫና እንዲያደርግ የኢትዮጵያ መንግስት ጥሪ አቀረበ።

<>

አምባገነኑ የሻዕቢያ መንግስት ክረምት ከመግባቱ በፊት በኢትዮጵያ ላይ ወረራ ለመፈጸም ዝግጅት እያጠናቀቀ ሲሆን ከዚህ ድርጊቱ እንዲታቀብ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ከፍተኛ ጫና ያደርግ ዘንድ ኢትዮጵያ መንግስት ደብዳቤ በወጭ ጉዳይ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር በኩል በጻፈው ደብዳቤ¹ ጠይቋል።

የሻዕቢያ ከፍተኛ ወታደራዊና የፖለቲካ ልዑካን “ክረምቱ ከመግባቱ በፊት በኢትዮጵያ ላይ ግልጽ ወረራ በመፈጸም በመጪው መስከረም የተያዘውን የህዳሴ ግድብ ምርቃት እናስቀራለን” የሚል ማመልከቻ በመያዝ ከግብፅ መንግስት የትጥቅ እና ስንቅ ድጋፍ ለማግኘት ካይሮን ደጅ ጠንተው ወደአስመራ ተመልሰዋል [የተገኘው ዝርዝር ድጋፍ ተለይቷል]።

አምባገነኑ የሻዕቢያ መንግስት በአምሳሉ ለጠፈጠፋቸው ታጣቂዎች ትጥቅ እና ስንቅ በማቀበል የኢትዮጵያ መንግስት በውስጥ ግጭት ውስጥ ተዘፍቆ ከልማት ስራ እንዲደናቀፍ ከፍተኛ ጥረት ያደረገ ቢሆንም በኢትዮጵያ ህዝብ ያላሳለሰ ጥረት እቅዱ ከንቱ ሆኗል። በአሁኑ ሰዓት እራሱን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ብሎ የሚጠራውን የአማራ ህዝብ ደመኛ ጠላት እንዲሁም ህጋዊ ሰውነት ያጣውን ህውሓትን ከፊት በማሰለፍ ክረምት ከመግባቱ በፊት በኢትዮጵያ ላይ ግልጽ ወረራ ለመፈጸም በድንበር አካባቢ ከፍተኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል።

የኢትዮጵያ መንግስት ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በላከው ማመልከቻ አምባገነኑ የኤርትራ መንግስት በጉልበት ወርሮ ከያዛቸው የኢትዮጵያ ግዛቶች በአስቸኳይ ለቆ እንዲወጣ፤ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በተለይም ለታጣቂዎች የጦር መሳሪያና ስልጠና በመስጠት የውስጥ ግጭትን ከማቀጣጠል ተግባሩ እንዲቆጠብ ብሎም በሁለቱ ሃገራት ድንበር ከሚያደርገው ያልተገባ ወታደራዊ እንቅስቃሴና የፀብ አጫሪነት ተግባሩ እንዲቆጠብ ከፍተኛ ጫና ይደረግበት ዘንድ በአጽንኦት አሳስቧል።

<<>>

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች !!

>>Click here to continue<<

Daniel daba🇱🇷

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)