የሻዕቢያ የትሮይ ፈረሶች የሰሞኑ ብሮቦጋንዳ¹
<>
የሻዕቢያና የቀድሞው ህወሓት ተቸካይ አመራሮች ከሰሞኑ በፈረሶቻቸው አፍ ያስቀመጡት አማተራዊ ሴራ አለ። ከኦሮሞ ወገን የተመለመለ የከሰረ ፖለቲከኛ “ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አማራውን ይጠላል፤ እናጥፋ'ው ብሎኛል” የሚል ቅጥፈቱን ሲረጭ በተመሳሳይ ከአማራው ወገን የተመለመለ የከሰረ ፖለቲከኛ የእርሱን ያፈጀ ያረጀ የአውራጃ ፖለቲካ ተሸክሞ “ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እንዴት ወለጋን ታምነዋለህ አለኝ” በማለት የኦሮሞ ጠላት አድርጎ ሊያስረዳን ይንገዳገዳል - ገድጋ'ዳ!
ትናንት “ጠቅላይ ሚንስትሩ ኦሮሞን ሊያነግስ ነው” እያሉ ሲያላዝኑ የነበሩ ቆሞ-ቀር የአማራ ፖለቲከኞች 360° ተገልብጠው “ጠቅላይ ሚንስትሩ ኦሮሞን ይጠላል” እያሉ ሲያቧትሩ በሌላ ወገን ትናንት “ጠቅላይ ሚንስትሩ ምኒልክ ነው፤ የአማራን የበላይነት ሊመልስብን” እያሉ ያዙኝ-ልቀቁኝ ሲሉ የነበሩ 360° ተገልብጠው “ጠቅላይ ሚንስትሩ አማራን እናጥፋ'ው አለን” ብለው ከነገሩህ አንተ አንዴ ቆም ብለህ እንደዚህ በል፦
❝ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ መሪ ነው❞
---
ይኸው ነው !!
----
¹- ይሄንን የመሰለ ውሽልሽል ፕሮፓጋንዳ ማለት ነውር ነው።
Getent Alemaw
>>Click here to continue<<