TG Telegram Group & Channel
Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ | United States America (US)
Create: Update:

ይህ መልዕክት "ይድረስ ለአማራ ልዩ ኃይል ዓባላትና ለአማራ ሚሊሻ.." በሚል ርዕስ ከ 3 ዓመታት በፊት ማለትም የአማራ ልዩ ኃይል ከመፍረሱ በፊት ለአማራ ልዩ ኃይል ከህዝቡ ጎን ይቆም ዘንድ ተላልፎ የነበረ መልዕክት ነው::
ዛሬ ልዩ ሃይሉ ፈርሶዋል::
ነገ ደግሞ የአማራ ሚሊሻ ተመሳሳይ ክህደት ይፈጸምበታል:: ስለዚህ ይህ መልዕክት ለዛሬዎቹ የአማራ ሚሊሻዎችና በባንዳነት ተግባር ለተሰማሩ የአማራ ጸጥታ ዘርፍ ዓባላት መተላለፍ ያለበት መልዕክት ነውና አድምጡት ሼር አድርጉት::
https://youtu.be/XbgsDa_z0eA?si=kkHD_q5vWIN1fbjI

>>Click here to continue<<

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)