ባል ሚስቱን ከፈታ በኃላ......... ናፍቃው
#ባል ፦ ደወለ
#ሚስት ፦ ሄሎ
#ባል ፦ ነይ ቤትሽ ተመለሽ
#ሚስት ፦ አጠገብህ ብርጭቆ አለ
#ባል ፦ አዎ
ሚስት ፦ ሂድና አምጣ
#ባል ፦ አመጣሁት
#ሚስት ፦ እሺ ወርውረህ ስበረው
#ባል ፦ እሺ ወረወርኩት ?
#ሚስት ፦ እንደ በፊቱ መመለስት ችላለህ ?
#ባል ፦ ፕላስቲክ ስለሆነ አልተሰበረም 😁😁
#ሚስት ፦ ይስበርክ አልልህም ናና ውሰደኝ😌
forgive each other
Refresh your love
fix the broken hearts
Say no to divorce
❤❤❤❤
ፍቅር ይሻለናል♥️
@Astentn
>>Click here to continue<<
