TG Telegram Group & Channel
𝐛𝐢𝐧𝐭 𝐬𝐚𝐧𝐢 𝐲𝐞 𝐛𝐚𝐛𝐨𝐰𝐚 | United States America (US)
Create: Update:

ረሱል (ሰዐወ)የመካ ሰዎች ከሀዲ ስለሆኑ አይደለም የተሰደዱት፣በደለኞች ስለሆኑ እንጂ…!
ባልደረቦቻቸውን ወደ ሀበሻ የላኩትም ንጉሱ አማኝ ሆኖ ሳይሆን፣ፍትሀዊ ስለነበር ነው…!

ፍትህ ባለበት( በተገኘበተ) ሁሉ ሀገር አለ‼️
አላህ ፍትኃዊዎችን ይረዳል ከሃዲ እንኳን ቢሆኑ!!

4:135 - እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በትክክል (ፍትሕ) ቀዋሚዎች በነፈሶቻችሁ ወይም በወላጆችና በቅርብ ዘመዶች ላይ ቢኾንም እንኳ ለአላህ መስካሪዎች ኹኑ፡፡ ሀብታም ወይም ድኻ ቢኾን አላህ በእነርሱ (ከእናንተ) ይበልጥ ተገቢ ነው፡፡ እንዳታደሉም ዝንባሌን አትከተሉ፡፡ ብታጠምሙም ወይም (መመስከርን) ብትተው አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡
🍁🍁🍁🍁

>>Click here to continue<<

𝐛𝐢𝐧𝐭 𝐬𝐚𝐧𝐢 𝐲𝐞 𝐛𝐚𝐛𝐨𝐰𝐚

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)