TG Telegram Group & Channel
We are Muslim😄😄so be happy... | United States America (US)
Create: Update:

ለሁሉም ሙስሊም የተላለፈ መልዕክት
==========================
«ሃሳቡን በአስቸኳይ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ላልሰማ እናሰማ!»
||
የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር ፕላትፎርሞች በፍልስጤማውያን ላይ በእስራዔል እየተፈጸመ ያለውን ግፍ የሚያጋልጡ ገጾችን በማገድ የዲጂታል አፓርታይድ አፈናቸውን አጠናክተው ቀጥለዋል።

በዚህም የተነሳ ሙስሊሞች ፌስቡክ ላይ ባደረጉት አድማ Play Store ላይ የፌስቡክ Rating በሁለት ቀን ውስጥ ከ4.2 ወደ 2.8 ወርዷል።
ይህ ያውም ሁሉም ሳይቀናጅ ሆኖ ነው!

የሚዲያዎቹ አፈና የቀጠለ ስለሆነ፤ በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙስሊሞችና በፍልስጤማውያን ላይ በጽዮናውያን እየተፈጸመ ያለውን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ለሚያወግዝ ማንኛውም ሰው ሁሉ የተላለፈ አንድ ዓለም አቀፍ ጥሪ አለ።

ይሄውም፦
①) በነገው ዕለት ጁሙዓህ (ዓርብ) ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ጠዋት 12:00 ሰዓት ድረስ ማንኛውም ህዝብ ፌስቡክን፣ ቲዊተርንና ኢንስታግራምን በስልክም ይሁን በኮምፒዩተር እንዳይጠቀም። አካውንቱን ይዝጋ!

②) Play Store እና Apple Store ላይ በመሄድ ለነዚህ ፕላትፎርሞች Rating "አንድ *" ብቻ ይስጥ።
ይህ ከተሳካ ምንም እንኳ እርሱም ወደነርሱው ያዘነበለ ቢሆንም ጎግል ሊያጠፋቸው ይችላል። ይህ ደግሞ ትልቅ ክስረት ነው።

ያለ አንዳች መሳሪያ በዚህ መልኩ መቅጣት ይቻላል።

ሁላችንም ይህን በመተግበር ተፅዕኗችንን ይመልከቱት!
ከዚያ በኋላ የማንንም የመናገር ነፃነት አይገድቡም!
*
መልዕክቱን ለሌሎችም ሼር በማድረግ አድርሱ!

Very important⬇️⬇️ , as they block any page because of sharing the truth about palestine
Many people will do that as response ⬇️⬇️
Next Friday all the users of f .b & ! ns .t.gra.m & t.w!t.ter and messenger will shut them all and never use them, not from phons nor PC for 24 hours Next Friday from at 00:00 am Mekkah time to Saturday 00:00 am , copy the post and share it everywhere
That will effect much Insha Allah

Plus⬇️⬇️
Everyone will go to the paly store and apple store , and give A one star feedback to all these apps

The (f . b) feedback now reached 2.8 after it was 4,2 two days ago.

Once the feedback reaches 1 Google will delete it from the store, which means a great loss.

#SaveGaza
#Gaza_is_under_bombardment #gaza_under_attack_now
#Save_Gaza
#Support_Gaza
#savesheikhjarrah
#PLM
#PalestinianLivesMatter
‎#Palestine
‎#FreePalestine
‎#GazaUnderAttack
‎#IsraelExposed
‎#PalestineWillBeFree
‎#PalestineUnderAttack
‎#Palestineneedsourhelp
#انقذوا_غزة
#غزة_تقصف
#غزة_تحت_القصف
#الشيخ_جراح
#انقذوا_حي_الشيخ_جراح
#حي_الشيخ_جراح
#لا_لتهويد_القدس
#أنقذواحيالشيخجراح

እስከዛው ቴሌግራም

>>Click here to continue<<

We are Muslim😄😄so be happy...

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)