TG Telegram Group & Channel
አንደሉስ መድረሳ (ቄራ ሰላም መስጂድ) | United States America (US)
Create: Update:

አንደሉስ የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ሲያስተምራቸው የነበሩ ተማሪዎችን በዛሬው እለት በድምቀት አስመረቀ።

በቄራ ሰላም መስጂድ ውስጥ የሚገኘው አንደሉስ መድረሳ ማዕከል በመጀመሪያ ዙር የአዳር የቁርአን ሂፍዝ ትምህርት ለ2 ተከታታይ አመታት ሲያስተምራቸው የነበሩትን ተማሪዎች እንዲሁም በክረምት ኮርስ ለ1ወር የተማሩትን ተማሪዎች ታላላቅ አሊሞች፣ዳኢዎች፣ኡስታዞች እንዲሁም ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት በድምቀት አስመርቋል።

>>Click here to continue<<

አንደሉስ መድረሳ (ቄራ ሰላም መስጂድ)

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)