TG Telegram Group & Channel
🤣ቀልድ እና ቁም ነገር 😉 | United States America (US)
Create: Update:

አንበሳውና ሰውየው...

እግዚአብሔር የለም የሚል ሰው የሆነቀን ጫካ ውስጥ አንበሳ መጣበት እና ልክ ሊጎርሰው ሲል እግዚአብሔር ሆይ አለ ከዛ እግዚአብሔር አደረቀለት እና መጥቶ አሁንስ መኖሬን አመንክ ሲለው ብትፈልግ አንበሳውን ክርስቲያን አርገው...ከዛ እግዚአብሔርም እሺ ብሎት ይሄዳል አንበሳውም እግዚአብሔር ሆይ ምሳዬን ባርክልኝ ብሎ አነከተው...ምን ለማለት ፈልጌ ነው??.. አንበሳ ተለወጠ ነው...

@alwaysfunz

>>Click here to continue<<

🤣ቀልድ እና ቁም ነገር 😉

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Fatal error: Uncaught TypeError: shuffle(): Argument #1 ($array) must be of type array, null given in /var/www/hottg/post.php:344 Stack trace: #0 /var/www/hottg/post.php(344): shuffle() #1 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #2 {main} thrown in /var/www/hottg/post.php on line 344