TG Telegram Group & Channel
አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C. | United States America (US)
Create: Update:

🎁አክፋይ
እንደ ባህላችን እና ልማዳችን የትንሣኤ ብርሃንን ከወዳጅ ዘመድ ጋር የምንካፈልበት ልዩ የፋሲካ ስጦታችን ነው።መክሊት ግብረ ሠናይ ማኅበርም ከአሐዱ:ባንክ ጋር በመተባበር የ፩ ወጣትን ሕይወት በመለወጥ የትንሣኤ ብርሃንን በበጎ ተግባር እንዲያሳልፉ ከዐቢይ ጾም ፮ኛ ሳምንት ከገብር ኄር እስከ ዳግም ትንሣኤ የሚቆይ የአክፋይ የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ አዘጋጅተናል.። እርስዎም በአሐዱ በረከት በኩል ከታች የሚያገኙትን ማስፈንጠሪያ/ሊንክ በመጫን ያሻዎትን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ በክብር ተጋብዘዋል!

👉https://www.ahadubank.com/ahadu-bereket/

እንዲበረክትልዎ ያበርክቱ!
አሐዱ በረከት!

#እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
👉🏻
https://hottg.com/ahadubanket
👉🏻
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
👉🏻
https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉🏻
https://www.linkedin.com/company/98420836
👉🏻
https://www.youtube.com/@Ahadubank
👉🏻
https://ahadubank.com

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!

>>Click here to continue<<

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)