የስራው መጠሪያ: ግራፊክስ ዲዛይነር
የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ
የስራው ዘርፍ: #አርት_እና_ዲዛይን
የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ
የልምድ ደረጃ: መካከለኛ
የአመልካቾች ጾታ: ሴት
ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: May 29th, 2024
የስራው ዝርዝር:
ሃቫና ህትመት የግራፊክስ ስራ ችሎታ ያላቸውን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል:: የመግብያ ሰአት 2:30 ሲሆን መውጫ 12 ሰአት ነው:: ሰአት የምታከብር ከሰው ጋር ጥሩ መግባባት የምትችል:: ቦታው ቦሌ ፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ሴንተር ሁለተኛ ፎቅ ነው
__________________
ሃቫና ህትመት
[የተመዘገበ ድርጅት ✅]
11 ስራ ለጥፈዋል
በ፡ @afriworkamharic የቀረበ | @freelanceethbot ይመዝገቡ
ለእንግሊዘኛ ቻናላችን @freelance_ethio ይቀላቀሉ
>>Click here to continue<<