TG Telegram Group & Channel
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ) | United States America (US)
Create: Update:

ይህ ወንድማችን ዐብዱሶመድ ዑመር ኣደም ይባላል ተወልዶ ያደገው ኦሮሚያ ወለጋው አቤ ደንጎሮ ወረዳ ቱሉ ጋና ቀበሌ ነው።

አሁን ላይ አድስ አበባ ከ ታላቁ ሸይኽ ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ጎረቤት ሁኖ እውቀት እየቀሰመ ይገኛል እንደው ከማቅረባቸው የተነሳ መውላና በማለት ተቀፅላ ስም አውጥተውለታል።

ታዲያ ሚገርመው ከልጀነቱ ጀምሮ ለተውሒድና ሱና ያለው የኔ እጅጉን የተናናረ ነበር ሰዎች የሚፈሩትን ህዝባዊ ማዕከል ሁሉ በድፍረት ገብቶ ደዕ ያደርጋል ያስደርጋልም።

ከማስታውሳቸው ነገራቶች ውስጥ አንዱ አቤ ደንጎሮ ወረዳ ታስረን እያለን ባለንበት ጊዜ እስር ቤት ውስጥ አንድ ፅኑ ጴንጤና አንድ ፅኑ ኦርቶዶክስ አገኘን ማለት በእምነታቸው ክርር ያሉ የሆኑ።

እንዴውም ጴንጤው ለሊት እየተነሳ እየሱስ ያድናል እያለ ቡፍ ኡፍ ምናምን ሚለው ነገር ሁሉ ነበረው

ይሄ ልጅ ታዲያ በድፍረት አናገራቸው ውይይቱ ተጀመረ ከቡዙ ውጣ ውረድ ቡሃላ ኦርቶዶክሱ እስልምናን ተቀበለ ስሜንም ዑሥማን በሉኝ ብሎ አዘዘን

ማደሪያ ክፍላችን በጣም የቆሸሸ ነበርና ወደ መጨረሻ አካባቢ ውጭ ያሉ ወንድሞች ተጯጩኸው የተሻለ ክላስ ሲቀየርልን የኛ ጀመዐ ሲጠራ ሰለምቲውንም ይዘንው ወደኛ ተቀያሪ ክላስ ይዘንው ስንሄድ ፖሊሶች ሁሉ ሲገረሙ አስታውሳለሁ

ሌላ ጲንጤውም ቢሆን እኔ ከዚህ እስር ቤት ልውጣና ማስተካክለውን ላስተካክል እንጂ ወደናንተ እምነት እገባለሁ አሳምኖኛል ነበር ያለን ያው ከወጣን ቡሃላ ኑሮ በታተነን እንጂ ይሄ ሁሉ በዚህ ልጅ ጥንካሪ ሰበብ ነው።

እንደውም አስታውሳለሁ
=
የሆነ ሰአት ውጭ ላይ እንዳንወጣ ከሰው እንዳንገናኝ የመጣልንን እህልና ውሃ በአግባቡ እንዳንጠቀም ሽንት ቤት እናንወጣ ተደርገን ነበር በዚያ አጋጣሚ በእንቅልፍ ልቡ ውሃ ጥም ሲያንገበግበው ተነስቶ በሀይላን የተጠቀምንውም ሽንት አንስቶ ተጎጨውና አስፈንጥሮ ተፋው

እኛም በእዝነትም በስሜትም ተውጠን ስንበሰጫጭ ታውት ለተውሒድ ለሱና ሽንት ቢጠጣ አይገርምም ሌላም መፅዋትነት ያስከፍላል ለቀላሉ ነገር የሚል ወኔ ነበር ሚያሳየው ቡዙ ታሪክ አለ ላሳጥረው ብየ እንጂ

ዙሮ በልጅነት ለተውሒድና ለሱና መልፋት እጅጉን መታደል ነው አሏህ ይገዘን በያለንበት እንበርታ

hottg.com/abumuazhusenedris

አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
ቆሞ ደዕዋ ሚለው ዐብዱሶመድ ዑመር ኣደም ነው አንዳንድ ነገር ልጫጭር ከስር አንብቡት

>>Click here to continue<<

አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)