#መጅኑኑ_መቼ_አፈቀረ
አንቱን ያወቅኩት እራሴን ሳላውቀው፤
አንቱን ያፈቀርኩት እራሴን ሳልወደው፤
አንቱን አንቱን ያልኩት በማየት አይደለም፤
ድምፆትን ሰምቼ ጠረኖን አሽትቼ አልነበረም፤
አንቱን ስወዷት ምክንያትም የለኝም፤
መጅኑኑ ድንቄም አፍቃሪ አይቶት የወደዳት፤
ሰምቶ ያፈቀራት ዳሶት የተመኛት፤
እሱ ጨርቁን ሲጥል ነበረ በምክንያት፤
እኔ አፍቃሪዎ ባንቱ ስታመም ባንቱ እሽራለሁ፤
አንቱን ብቻ ብዬ እንደ መጅኑኑ ለይላ...
መች አብጄ እቀራለሁ።💚💚💚🙏
@abduftsemier
@abduftsemier
>>Click here to continue<<